ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ አሁንም ወጣቶች ከተማ ላይ በማደራጀት የከተማ ሴል በማድረግ እንዲያሸብሩ ሲያስተባብር የነበረ መሆኑ ምንጮች ገልፀውልናል።
የፌደራል ድህንነት ከመከላከያ ጋር በመቀናጀት ሃፍቶም ተጠምቀ የተባለው ጁንታ ካለበት ጉድጓድ አውጥቶ ይዞታል።

Ejersa wrote: ↑01 May 2021, 21:35በመቐለ ከተማ ኩሓ ክፍለ ከተማ የአሸባሪው ህወሓት የፕሮፖጋንዳ ሃላፊ የነበረ እነ አቶ ነብዩ ስሑል ሚካኤል፣ አቶ አታኽልቲ ሃይለስላሴ ጨምሮ 45 የኩሓ ልጆች በሃሰተኛ ክስ እንዲታሰሩ ያደረገ ጁንታው የማይ ቅነጣል ልጅ ሃፍቶም ተጠምቀ በቁጥጥር ስር ዋለ።

![]()