Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የወልቀታይ እና የአማራ ቃለ-ምልልስ

Post by sarcasm » 28 Apr 2021, 15:51

Please wait, video is loading...



Ibrahim Nurhusien
ምንም ስህተት የለባትመ። የኛ ፋኖ እና ልዩ ኃይል አይደል ወልቃይትና ሁመራ የሚኖሩ ሰለማዊ የትግራይ ተወላጆችን በመግደል፣ ንብረት በመዝረፍ እና ሴቶችን በመድፈር አሳፋሪ ስራ የሰሩት። ጎንደር ከተማችን እየተቸበቸበ ያለው ዕቃ ከማን የመጣ ነው። በጎንደር ህዝባችን ታሪክ የማይረሳው ውንብድና ተፈፅሟል።

Yosef Ermias
አንተን ብሎ ወልቃይቴ! 30 አመት ሙሉ አማራን ምጥፋት በሚለው የነ መለስ ስትራቴጂ የአማራ ሴቶች ከመደፈርም አልፈው ልጅ እንዳይወልዱ እና አንገታቸውን እስከመቀላት እንዲሁም በሂወት እያሉ እስከ አንገታቸው ድረስ ጉድጓድ ውስጥ ተቀብረው አናታቸው ላይ ጨው እየተነሰነሰ በከብት እንዲላስ እስከማድረግ እና እጀግ ፀያፍ! ዘግናኝ ነገር ሲደረግ የት ነበር @ ኢብራሂም የተባልከው አጋሜ???!!!!!

Ibrahim Nurhusien
Yosef Ermias የማታውቀውን አትናገር። ከዚያው አገር ነኝ። እንደ በቀቀን አታስተጋባ።

Ibrahim Nurhusien
Yosef Ermias እኛ ወልቃይቶች ከትግራይ ወንድሞቻችን በሰላማዊ መንገድ መሬታችን እንዲለቁልን እንጂ ንብረታቸው እንዲዘረፍ፣ እንዲገደሉ ወይም ሴቶች እንዲደፈሩ አንፈልግም። ይህ ሁሉ የፈፀመው ፋኖ ተብየው ሽፍታ ነው። እኛ ወልቃይቶች ልዩ ዞን እንዲሰጠን ነው የምንፈልገው።

Worku Zemene

Ibrahim Nurhusien
አንት ዶማ?
በወያኔ ውሸት ተጠምቀህ፣ተወቅረህ፣ተገርፈህ፣ ተኮትኩተህ ያደግህ?
የአማራ ልዮ ሀይል ነው ሚዘርፍና ሴት ልጅን ሚደፍር?
በወያኔ ዘመን ስትዘርፈውና ስትሰርቀው የነበረው ስለቀረብህ ነው ይህን ምትቃጀው።
የአማራ ልዮ ሀይል እንኳንስ ሰላማዊ ሴቶችን ሊደፍር፣እንኳንስ ሊዘርፍ ቀርቶ፣ሊገለው የመጣውን የከሀዲውን የወያኔን ወታደር ማርኮ ከወሰደ በኋላም በደንብ ተከባክቦ፣አሳክሞ ነው የያዛቸው።
ሁመራ እኮ የአማራ ነው።ወያኔ ዘርፋ የያዘችው የአማራ ግዛት እኮነው።

Ibrahim Nurhusien
Worku Zemene አንተ የምታወራው ከወልቃይት ውጭ የሚያወሩትን ሃሰት ነው። እኔ እዚያወ ነኝ። የሆነውን ነው የምነግርህ። አለም አቀፍ ድርጅቶች እንደ አሚኒስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሁዩማን ራይትስ፣ ቢቢሲ፣ ሲኤንኤን፣ ፍራንስ 24 ወዘተ ያረጋገጡት ጉዳይ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15358
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወልቀታይ እና የአማራ ቃለ-ምልልስ

Post by Abere » 28 Apr 2021, 16:10

በዐባይ-ትግራይ እና አማራ መካከል የተደረገ ክርክር ተብሎ ይስተካከል።ስለ ወልቃይት እና ሁመራ ማውራት ምን አስፈለገ። አሁን ችግር ያለው ትግራይ ውስጥ ነው አማራ መሬት ወልቃይት እና ሁመራ አንፃራዊ ሰላም አለ። ተሸበረ ኣማን ሆነ ነው። መቼም ይኸ ዐባይ-ትግራይ በሽታ ብዙ ትግሬዎችን ሳያጠፋ አይጠፋም።

Post Reply