Re: ቀጣይ አዲስ ሃገር ከኢትዮጵያ?
"ዋናው የኢትዮጵያዊነት ንጣፍና መሰረት የሆነው የትግራይ ህዝብ በደረሰበት ወደር የለሽ ህልውናው ላይ ያነጣጠረ ክህደትና ክፋት ምክንያት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያውነት ላይ ሁነኛ ጥያቄ ኣንስቷል። በዚህም ወደ ድህረ ኢትዮጵያ ፖለቲካ (post Ethiopianism) መግባት ጀምረናል።"
ዶ/ር ፀጋዬ ኣራርሳ
ዶ/ር ፀጋዬ ኣራርሳ