Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ዛሬ የዶ/ር አቢይ ቀን ነው

Post by sarcasm » 28 Apr 2021, 08:27

ዛሬ ይሁዳ ለ 30 ዲናር ሲል ጌታው ኣሳልፎ የሰጠበት ቀን ነው።
ለግል ስልጣን ሲል የትግራይን ህዝብ ለኣማራ ፋኖ፡ምልሻ እና ለኤርትራ ኣራዊቶች ኣሳልፎ የሰጠ ኣብዪ ኣሕመድ መጨረሻም የይሁዳ ዕጣ እንደ ሚሆን ኣልጠራጠርም።




https://www.facebook.com/samuel.zewold/ ... 0193430254