Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ይህችን ደብዳቤ ቁጥር ግን አይክዳትም፡፡ በቁ1019/18/31 ማህደር ቁ ሀ/1/19 ሠ2 በቀን 21/9/62 የተፃፈች ነበር፡፡

Post by AbebeB » 27 Apr 2021, 22:52

“ሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ገና ከማለዳው የሲ አይ ኤ ቅጥረኛ ምንደኛ ከሀዲ እንደ ነበረ 21/9/62 ቁ1019/18/31 ማህደር ቁ ሀ/1/19 ሠ2 በእንግሊዘኛ ተፅፎ ማህደር ላይ የገኘውን በመጥቀስ ደጃዝማች ተስፋ ሚካኤል ጆርጆ በሌሎች ተጨባጭ ማስረጃዎች አስደግፎ አጋልጦታል።”

Link: https://kichuu.com/%e1%8a%a8%e1%8d%95%e ... %e1%8a%a0/