Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 27 Apr 2021, 17:30
አብይ አሀምድ ኦነግ ነው የምንለው በማስረጃ ነው!! የአብይ አህመድ እና የኦነግ አማካሪ አንድ ሰው ነው!!
የአብይ አህመድ እና የኦነግ አምካሪ Mohammed Dahlan የተባለ Palestinian የተባለ አደገኛ ሰላይ ነው፡፡
የመንን በእርስ በርስ ጦርነት እንድታትመስ ያለት ዋነኛው ሰው Mohammed Dahlan ነው!!
Please wait, video is loading...
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 27 Apr 2021, 17:41
ግብጽና ሱዳን ማንን እየተጠቀሙ ነው ኢትዮጵያን ሲያዳክሙ የኖሩት? አማራን ወይስ ኦሮሞ ነን የሚሉትን? –
አቻምየለህ ታምሩ
የዐቢይ አሕመድ ቃል አቀባይ የሆነው የኦሮሙማው አስኳድ ታዬ ደንደአ እነሱ ሲያደርጉ የኖሩትን አማራውም የሚያደርግ እየመሰለው መላው አማራ በዐቢይ አሕመድ የታወጀበትን የጅምላ ፍጅትና የዘር ማጥፋት በመቃወም የሚያደርገውን የኅልውና ተጋድሎ ከግብጽና ሱዳን ጋር ለማገናኘት እየኳተነ ነው።
ታዬ ደንደአ ራሱ እድሜ ዘመኑን የታገለለት ኦነግ ከስንቅ እስከ ትጥቅ ሲቀርብለት የኖረው የኢትዮጵያ ጠላቶች በሆኑት የግብጽና የሱዳን አገዛዞች ነው። በግብጽ ብሔራዊ ቴሌቭዥን በተላለፈውና ፕሬዝደንት ሙርሲ በመራው ጉባዔ ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ ያላትን ፍላጎት ለማስፈጸምና ኢትዮጵያን ለማዳከም ይጠቅመኛል ያለችውም ኦሮሞን እንጂ አማራን አልነበረም። ግብጽ ታላቁን የአባይ ግድብ በቦንብ ታጋየው ዘንድ በአደባባይ የጠየቁም እነ ታዬ ደብደአ የአበባ እቅፍ ይዘው የተቀበሏቸው የኦሮሞ ብሔርተኞች እንጂ የአማራ ልጆች አይደሉም።
ዛሬም ድረስ መቀመጫቸውን በግብጽ ዋና ከተማ በካይሮ አድርገው የግብጽ መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ እየለገሳቸው በየቀኑ ጸረ ኢትዮጵያ ዘመቻ ሲያደርጉ የሚውሉት የቴሌቭዥን ጣቢያዎች፣ የፖለቲካ ድርጅቶችና ማኅበራት በኦሮሞ ስም የሚጠሩ እንጂ በአማራ ስም የተቋቋሙ አይደሉም።
ባጭሩ በኦሮሞ ስም ተደራጅቶ ኢትዮጵያን ለማዳከም ከግብጽና ሱዳን ጋር ያልተወዳጀ የኦሮሞ ብሔርተኞች ድርጅት የለም። በዛሬው ቀን የዐቢይ አሕመድ አገዛዝ ባሌ ውስጥ በስሙ ፋውንዴሽን ያቆመለት ዋቆ ጉቱ ራሱን ቀደም ሲል በሱማሌያ፤ ኋላ ላይ ደግሞ በግብጽና ሱዳን እየተረዳ ኢትዮጵያን እንዲያዳክም ያለቀረበለት ስንቅና ትጥቅ አልነበረም።
ባጭሩ የግብጽ፣ የሱማሊያ፣ የሱዳን፣ የየመን፣ የሶሪያ፣ የአልጀሪያ፣ ወዘተ ማሕደሮች ሲገለጡ ተከዝኖ የሚገኘው የኦሮሞ ብሔርተኞች ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከጠላቶቿ ጋር የገቡት ቃለ መሀላ፣ የተጻጻፉት የወዳጅነት ደብዳቤ፣ የጠየቁት ድጋፍና የተሰፈረላቸው ቀለብ ነው። አማራ ተበደልሁ ብሎ ኢትዮጵያን ለማተራመስ በግብጽ፣ በሱማሊያ፣ በሱዳን፣ በየመን፣ በሶሪያ፣ በአልጀሪያ፣ ወዘተ ሲታገዙ እንደኖሩት የኦሮሞ ብሔርተኞች የኢትዮጵያ ጠላቶችን የመወዳጀት ታሪክም ባሕልም የለውም። ኢትዮጵያን ለማተራመስ የኢትዮጵያን ጠላቶችን የመወዳጀት ታሪክና ልምድ ያለው ኦሮሞ ነኝ የሚለው እንደ ዋቆ ጉቱ አይነት የኦሮሞ ብሔርተኛ ናቸው።
ስለዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶችን እየተወዳጁ ኢትዮጵያን ማዳከም የኦሮሞ ብሔርተኞች ጥርሳቸውን የነቀሉበት ፖለቲካ እንጂ የማንም አይደለምና ኦሮሞ ነን በሚሉ ጉዶች በሞሎፖል ተይዞ የኖረውንና የኦሮሞ ብሔርተኞች ሁሉ ጥርሳችሁን የነቀላችሁበትን ኢትዮጵያን የማድማትና የኢትዮጵያን ጠላቶችን ፍላጎት ያለ ገደብ የማስፈጸም የተላላኪነት ስራ የአማራው አታድርጉት።
አቻምየለህ ታምሩ

-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 27 Apr 2021, 17:56
wedi, the mother of contradiction. The OLF Abiy cannot make a hell on earth to your brothers , the TPLF guys. They love each other —TPLF and OLF. They dance to the music. wedi, try another one that “ might stick.”
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 27 Apr 2021, 17:59
Sam Ebalalehu wrote: ↑27 Apr 2021, 17:56
wedi, the mother of contradiction. The OLF Abiy cannot make a hell on earth to your brothers , the TPLF guys. They love each other —TPLF and OLF. They dance to the music. wedi, try another one that “ might stick.”
How on earth hired both Abiy Ahmed and OLF the same senior Advisor? This proves that they are working together to destroy Ethiopia.
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 27 Apr 2021, 18:18
Wedi wrote: ↑27 Apr 2021, 17:30
አብይ አሀምድ ኦነግ ነው የምንለው በማስረጃ ነው!! የአብይ አህመድ እና የኦነግ አማካሪ አንድ ሰው ነው!!
የአብይ አህመድ እና የኦነግ አምካሪ Mohammed Dahlan የተባለ Palestinian የተባለ አደገኛ ሰላይ ነው፡፡
የመንን በእርስ በርስ ጦርነት እንድታትመስ ያለት ዋነኛው ሰው Mohammed Dahlan ነው!!
wedi aka Ethio 360 ብሩክ
ጎበዝ ነበርሽ ግንይህን ረሳሽው፡፡
ይኸ ፍልስጤማዊ ፕ/ት ኢሳያይስ አፈወርቂ ይባላል፡፡ በአብይ የሚመራው የአማራ መንግስት (Federal)ና አማራ (አብን) ባንዳ ስለሆኑ የውጪ መንግስትና ዜጋ በመጠቀም ኢትዮጵያዊ ዜጋን እየወጋ ነው እኮ፡፡ ስለዚህ አብይና አብን አንድ ናቸው: ባንዳ ናቸው፡፡
ይህን ረሳሽው እኮ፡፡ Bingo!