በዕዳጋ ሓሙስ የነበረው የጁንታ ታጣቂ ዛሬ ተደመሰሰ። ጁንታው በትግራይ መሬት አይደለም አየር ወፍ አትበርም ሲል ሰንብቷል ነገር ግን ዛሬ በዕዳጋ ሓሙስ የውግያ በሄሌኮፕተር ስትደንስ ውላለች። ጁንታው አይደለም ሄሌኮፕተር ሊመታ ነብሴ አውጭ ብሎ ሲፈረጥጥ ውሏል።
አብዛኛው የጁንታ ታጣቂ የተደመሰሰ ሲሆን ብዙዎችም ቁስለኛ ሁነዋል። የታጠቀው ብረት ጥሎ እግሬ አውጭኝ ብሎ እግሩ ወደ መራው የፈረጠጠም አለ።
የጁንታው ታጣቂ ቁስለኛ ብዛት ያላቸው ስለሆኑ መከላከያ እስከ አመሻሹ ወደ ሆስፒታል እየወሰደ ይገኛል።
በጁንታው ፕሮፖጋንዳ እየተታለለ በርሃ የሚወጣ የትግራይ ወጣት ብዙ ነው የሶስት ቀን ስልጠና ተሰጥቶት ነው የሚዋጋው ነገር ግን በየቀኑ በጣም ብዙ ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው።
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: የድል ዜና ከዕዳጋ ሓሙስ!!!!!
Shi.ntam weyanes are wasting tigrayan lives in vain. People of Tigray need to stop this idiocy and expose tplf's hideouts.
Ejersa wrote: ↑26 Apr 2021, 14:45በዕዳጋ ሓሙስ የነበረው የጁንታ ታጣቂ ዛሬ ተደመሰሰ። ጁንታው በትግራይ መሬት አይደለም አየር ወፍ አትበርም ሲል ሰንብቷል ነገር ግን ዛሬ በዕዳጋ ሓሙስ የውግያ በሄሌኮፕተር ስትደንስ ውላለች። ጁንታው አይደለም ሄሌኮፕተር ሊመታ ነብሴ አውጭ ብሎ ሲፈረጥጥ ውሏል።