Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15352
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦሮሙማ ግፍ የሸዋ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር ሊፈጥር 11ኛው ሰዓት ላይ ነው::

Post by Abere » 25 Apr 2021, 15:04

የኦሮሙማ ግፍ የሸዋ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር ሊፈጥር 11ኛው ሰዓት ላይ ነው:: The brunt of the last 30 years tribal horror was experienced the most by the people of Shewa province. The Shewan people ( Gurage., Kembata, Hadya, Ormo, Amhara, etc.) are very much dismembered and dislocated and tossed in every direction as a bonus gift to unrelated ethnics enclaves. The las 30 years of ethnic TPLF/OLF tribal enclave disempowered the people of Shewa province. The Shewan people were exploited and lost their land to Arusi, Bale and Wolega etc. colonizers. Literally, Shewa has fallen under colony and subjugation, its capital is being tried to be swallowed. The Shewan people have a very rich and their own unique identity of being called Shewan - they have long rooted historical Shewan cultural assets and values. Some mercenaries from Shewa are selling down its pride and long-term economic and social viability to colonizer that have no any meaningful cultural affinity or economic relation. The Addis Ababa city developed on the back of Guraghes, Kembatas, Amhara, Oromos are now expropriated and falsely claimed by the Bale, Arusi, Wolega Oromos. የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ How is Shewa more important to the Bale Oromo than Guraghe, Kembata, Hadya, Amhara? As we all witnessed the northern part of Shewa recently lost its historical cities to the Bale,Arusi, and Wolega Oromuma thugs. These are invaders to Shewans and this is the right moment for the Shewan People liberation front to consider in a country where liberation front is the order of the day. You do your own self-defenses, else you will be overtaken by merciless invaders.

Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ ግፍ የሸዋ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር ሊፈጥር 11ኛው ሰዓት ላይ ነው::

Post by Horus » 25 Apr 2021, 15:29

በትክክል የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ወደ ነበረበት መመለስ አለበት ። ዞሮ ዞሮ ይህ ሁሉ የሚሆነው በጎሳ ላይ የቆሙት ክልሎች ማፍረስ የግድ ነው።

ኢትዮጵያ እያመሰ ያለው የዘር ካንሰር በብልጽ ግና አይለወጥም። ስለዚህ ያማራ ጥያቄ በግልጽ የጎሳ ስርዓትን የማፍረስ ከሆነ የሌሎችም አገር አቀፍ ጥያቄ፣ የኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ሆኖ ማደጉ የ ማይቀር ነው።

ያኔ ነው ሸዋ፣ የኢትዮጵያ መሰረት ሸዋ፣ ራስ ገዝ ሆኖ ባዲሱ ለኢትዮጵያ ፓርላማ ወኪልና ሴናሮሮቹን የሚልከው። ባንድ ቃል ይህን ዎያኔ ትግሬዎች የጠፈጠፉት የዘር ቅራቅምቦ ፌዴሬሽን ተብዬ መበታተን ነው ያሁኑ ብቸኛ ስራችን !!


kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የኦሮሙማ ግፍ የሸዋ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር ሊፈጥር 11ኛው ሰዓት ላይ ነው::

Post by kibramlak » 26 Apr 2021, 01:23

ፋና ቲቪ የነበረውን የተመራጮች ክርክር ያዳመጠ፣ የብልፅግናው ተወካይ፣ ብልፅግና ለዘር ፖለቲካ እንደሚታገል እና ያለፈውን የትህነግ ፖለቲካ ያወደሰበት አጋጣሚ መሆኑን ለሰማ፣ የሚከተለው አባባል በጣም ገላጭ ነው፣

በየት ዞረሽ መጣሽ
አምፖል አስገጥመሽ

የንቧን ሆድ በአንፖል ቀይረው!

በጣም አስቂኝ ብቻ ሳይሆን በጣም ገላጭ ነው፣፣ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም እንዲሉ፣ አብይ መለስን ተካ፣ ኦህዴድ ትህነግን ተካ እንጅ ምንም የተቀየረ ነገር የለም፣፣ ይልቁንም ትህነግ የፈፀመችው የ ሃያ ሰባት አመት በደል እና ግፍ በኦህዴድ አብይ በሶስት አመት ብቻ በሪከርድ ተሰበረ፣፣ አብይ መሪ ለመሆን ያልተላበሰ እኩይ አንባገነን እና በውስጡ የዘረኝነት አውሬ የተላበሰ መሆኑን ያልተረዳ ካለ አሁንም እንቅልፍ ላይ ያለ መሆን አለበት፣፣

Horus wrote:
25 Apr 2021, 15:29
በትክክል የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ወደ ነበረበት መመለስ አለበት ። ዞሮ ዞሮ ይህ ሁሉ የሚሆነው በጎሳ ላይ የቆሙት ክልሎች ማፍረስ የግድ ነው።

ኢትዮጵያ እያመሰ ያለው የዘር ካንሰር በብልጽ ግና አይለወጥም። ስለዚህ ያማራ ጥያቄ በግልጽ የጎሳ ስርዓትን የማፍረስ ከሆነ የሌሎችም አገር አቀፍ ጥያቄ፣ የኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ሆኖ ማደጉ የ ማይቀር ነው።

ያኔ ነው ሸዋ፣ የኢትዮጵያ መሰረት ሸዋ፣ ራስ ገዝ ሆኖ ባዲሱ ለኢትዮጵያ ፓርላማ ወኪልና ሴናሮሮቹን የሚልከው። ባንድ ቃል ይህን ዎያኔ ትግሬዎች የጠፈጠፉት የዘር ቅራቅምቦ ፌዴሬሽን ተብዬ መበታተን ነው ያሁኑ ብቸኛ ስራችን !!

Post Reply