Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42555
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ መለሳለስ የመረጠችው የአማራ ሃይል ስለተነሳ ነው

Post by Horus » 25 Apr 2021, 23:42

ልብ በሉ አሜሪካና ግብጽ አቢይን አዋክበው በማዳከም እንዲንበረከክ የትግሬና ኦሮሞ እና የሻንጉል ባንዳዎችን መርዳት አጧጥፈው ነበር ።

በዚህ መሃል አማራ ተነሳ።

በነአሜሪካ ግምት ያማራ ሃይል በማዕከላዊ መንግስት ውስጥ ከጠነከረ የኢትዮጵያ ብሄረተኛነት ስለሚገን ያ ደሞ ድሮም የሚፈሩት ነገር ስለሆነ ምርጫቸው አቢይን መደገፍ ሆነ ።

የትግሬ ጉዳይ ትርፍ የለሽ ጉዳይ ነው። ዎያኔን መልሰው ቢረዱ ሌላ የስደት ጎርፍ ከመፍጠር ሌላ ዉጤት የለውም።

ለዚህ ነው ለግዜውም ቢሆን አሜሪካ መለሳለስ የያዘው!
Last edited by Horus on 26 Apr 2021, 00:07, edited 2 times in total.



Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ መለሳለስ የመረጠችው የአማራ ሃይል ስለተነሳ ነው

Post by Aba » 26 Apr 2021, 03:40

Horus wrote:
25 Apr 2021, 23:54
What a bunch of crap. Where do these people get all these far-fetched ideas? Do they really think Mamo qillo and Issu jillo could outsmart all the US, EU and the Israeli intelligence agencies? Give us a break and stop this crappy youtu.be garbage show.

Post Reply