Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: WAW!! WAW!! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት .. መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!

Post by AbebeB » 24 Apr 2021, 18:05

ethioscience wrote:
24 Apr 2021, 17:51
ደዌ ያልገባሽ ነገር አለ፡፡ ዘገየሽ እኮ፡፡
  • ያኔ ነበር ቆምጬው እኔ እኮ ኦሮሞ ነኝ ስማለት አፋን ኦሮሞ እንዲጠፋ በአማራ ሲደረግ የነበረውን ዘመቻ ማስቆም የነበረበት፡፡
  • እኔ ኦሮሞ ነኝ ለማለትማ እነ ቆሪጡ ሀ/ስላሴም መች ቦዘኑ ብለህ ነው፡፡ አፋን ኦሮሞ እንዳይነገር በኦፊሴል እያወጁና ጉብኝቴን ለማደናቀፍ የደ/ዘይት ጋሎች ደግሞ ምን እያሉ ነው ማለቱ ነው ክፋቱ፡፡

ethioscience
Member
Posts: 4100
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Re: WAW!! WAW!! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት .. መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!

Post by ethioscience » 24 Apr 2021, 18:12

AbebeB wrote:
24 Apr 2021, 18:05

ውዳቂው AbebeB እናንተን እኮ ከነተረታችሁ ከታች በሚታየው መልኩ ቀብረናችሁ አሁን እናንተ 30 ዐመት የደበቃችሁትን ተርት እየገለጥነው ነው:: ወያኔንማ ላትመለሱ የጫማችን ጥራጊ አድርገናችኋል!! believe me :mrgreen: :mrgreen:ማን አቦይን እንደ ውሻ እንደሚጎትተው አስተውል TPLF is done!!


Post Reply