Please wait, video is loading...
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብሎ ቢዘፈንም ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት የፈፀሙ የጎንደር ታጣቂዎች የኢትዮጵያ መፍረስ ሰበብ ሆኑ!
ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብሎ ቢዘፈንም ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት የፈፀሙ የጎንደር ታጣቂዎች የኢትዮጵያ መፍረስ ሰበብ ሆኑ!
Re: ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብሎ ቢዘፈንም ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት የፈፀሙ የጎንደር ታጣቂዎች የኢትዮጵያ መፍረስ ሰበብ ሆኑ!
የአማራ ተስፋፊ ሃይል የዘር ማፅዳት ስትራተጂ -2 04-16-2021
Re: ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብሎ ቢዘፈንም ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት የፈፀሙ የጎንደር ታጣቂዎች የኢትዮጵያ መፍረስ ሰበብ ሆኑ!
ወዳጃችን sarcasm ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት ዘመቻ ዛሬ ነው የተጀመረው ብለው ነው የሚያምኑት ማለት ነው? ለ27 ዓመታት የወልቃይት ሰዎች ያቀረቡትን ስሞታ ጀሮዳባ ሳይል አድምጦ መልስ የሚሰጥ አካል ቢኖር ኖሮ አሁን የተፈጠረው ምስቅልቅል ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር። “ድሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ዲስት ጥዶ ማልቀስ” ሲባል ኣልሰሙም። ሁሉ በሰላምና በፍቅር በስምምነት ሊተገበር ሲችል ወደጦር መማዘዝ እንዲያቀና ያደረጉ አካላት መቸም መጨረሻ ላይ ትልቅ ኪሳራ እንጂ ቅንጣት ታህል ጥቅም እንደማያገኙ ሳይታለም የተፈታ ሓቅ ነው።
ስንትና ስንት ሽ ዓመታት የኖረችው “እናታለማቹ ጦብያ”ን ሊያፈርሷት የሚሹና የሚቋምጡ ይፈርሳሉ እንጂ አትፈርስም ሲባልም አልሰሙም ማለት ነው።
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብሎ ቢዘፈንም ወልቃይት ላይ የዘር ማፅዳት የፈፀሙ የጎንደር ታጣቂዎች የኢትዮጵያ መፍረስ ሰበብ ሆኑ!
It is. The warrior gonderes destroyed the tplf rats who took their land by force. Anyone with balls would do the same. You were planning to squat there indefinitely. But you got bi.tch slapped and thrown out like garbage. Big up our gondere brothers
from an Eritrean