Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 16 Apr 2021, 17:34
የጁንታው ታጣቂ ሲዋጋ ተጋዳላይ ሲሞት ግን ሲቪል ነበር ተገደለ ተብሎ ይነገድበታል። ይሄ ጊዜው ያለፈበት የፕሮፖጋንዳ ስልት ለትግራይ ህዝብ ምንም ጥቅም የለውም።
ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው ሰላም፣መረጋጋት ነው።ጁንታው የሽምቅ ውግያ ማድረጉ የትግራይ ህዝብ ስቃይ ከማስረዘም ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም።
የውሸት ፕሮፖጋንዳው ጭሆቱ ምንም ጥቅም አላመጣም። እነ አሜሪካም ቢሆን አልተናገራቹሁም እንዳይባሉ ተናገሩ ከዚህ ውጪ የሃገራቸው ጥቅም እንጂ ሌላው ጉዳያቸው አይደለም። የትግራይ ዲያስፖራ ይሄን አውቆ አጉል የውሸት ፕሮፖጋንዳ መስራት፣ሎቢ ለሚያደርጉ ሚልየኖች ብር ማውጣት ወዘተ ጥቅም እንደሌለው ሊገነዘብ ይገባል። የትግራይ ህዝብ በዚህ ሰአት የሚፈልገው ሰላሙን አግኝቶ እለታዊ ኑሮ መኖር ነው።

-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 16 Apr 2021, 19:03
This was at the beginning. Now these are dead and being counted as civilians by Amnesty and human rights.
Ejersa wrote: ↑16 Apr 2021, 17:34
የጁንታው ታጣቂ ሲዋጋ ተጋዳላይ ሲሞት ግን ሲቪል ነበር ተገደለ ተብሎ ይነገድበታል። ይሄ ጊዜው ያለፈበት የፕሮፖጋንዳ ስልት ለትግራይ ህዝብ ምንም ጥቅም የለውም።
ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው ሰላም፣መረጋጋት ነው።ጁንታው የሽምቅ ውግያ ማድረጉ የትግራይ ህዝብ ስቃይ ከማስረዘም ውጪ ምንም ፋይዳ የለውም።
የውሸት ፕሮፖጋንዳው ጭሆቱ ምንም ጥቅም አላመጣም። እነ አሜሪካም ቢሆን አልተናገራቹሁም እንዳይባሉ ተናገሩ ከዚህ ውጪ የሃገራቸው ጥቅም እንጂ ሌላው ጉዳያቸው አይደለም። የትግራይ ዲያስፖራ ይሄን አውቆ አጉል የውሸት ፕሮፖጋንዳ መስራት፣ሎቢ ለሚያደርጉ ሚልየኖች ብር ማውጣት ወዘተ ጥቅም እንደሌለው ሊገነዘብ ይገባል። የትግራይ ህዝብ በዚህ ሰአት የሚፈልገው ሰላሙን አግኝቶ እለታዊ ኑሮ መኖር ነው።
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6271
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 16 Apr 2021, 21:24
የትግራይ ሴቶች የተደፈሩት በዓጋሜ አሸባሪዎች ነው፣
የኢትዮጵያ ሴት ወታደሮች ግን በጁንታው ሳንጃ ነው።