FF 10:50
የኢትዮጵያ ሰራዊት በበረሃ በጦርነት ሲሸነፍ (ኣሁን ብትግራይ እያደረገ እንዳለው) ሕዝቡን የመግደል ታሪክ ነበረው ክ1970s ጀምሮ - ሻምበል ተስፋየ ርስቴ - የደርግ መረጃ ደህንነት
"በዛ ጊዜ ሽፍቶች ድንገት ገብተው በኛ ሰራዊት የሆነ ነገር ኣደረጉ፤ የኛ ሰራዊት ደግሞ የዚያን ምላሽ ሕዝቡንን ጭምር እንትን ኣደረገ" ሻምበል ተስፋየ ርስቴ | በደርግ ዘመን በመረጃ ደህንነት የሕግ መምሪያ ኃላፊ የነበሩ
FF 10:50
FF 10:50