Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Over 600 manufacturing and agro-processing companies operate in Addis Ababa

Post by Ethoash » 08 Apr 2021, 07:10

በጣም የሚገርም ነገር ነው ። ባለስልጣኑ በስድስት ወር he said his ministry fix X number of Industries power problem .... my question is is his ministry is only 6 month old ? this is a joke .. i told u million time he must pay the ministry employees market value. for example if he get commision by how many industry he supply power by now all the industries would have uninterrupted power .. ....

አንዳንድ የድህነት አስተሳስብ ያጠቃቸው ስዋች ኢትዬዽያ ድሃ ናት ይህንን ያህል ገንዘብ ለሚኒስትሮዋ መክፈል አትችልም ይሉሀል ። አሁን እኮ እየከፈለች ነው። ጉቦ ይባላል። ጉቦ በድብቅ ሲሆን እኔ ጉቦው በግልፅ ይከፈል እያልኩ ነው። በግልፅ መሆኑ ብዙ ጥቅም አለው ። ሚኒስትሩ አንዱን ስው ብቻ ብዙ ጉቦ ከሚጠይቀው ሁሉም ባላሀብቶች ለጉባ ማስወገጃ ቢከፍሉ በጣም ቀለል ይልላቸው ነበር ለምሳሌ

፮ መቶ ባለሀብቶች እያንዳንዳቸው መቶ ሺህ ብር ለጉቦ ማስወገጃ ወይም ስሙን አሳምረው ለሚኒስትሩ ቤት ደሞዝ መዶጎሚያ ቢስጡ ፷ ሚሊዬን ብር ስጡ ማለት ነው ። ደግሞ ፮ መቶዎቹ አንድ ሚሊዬን ብር ቢስጡ መስሪያ ቤቱ ባልሳሳት ፮መቶ ሚሊዬን ብር አገኘ ማለት ነው። ይህ ለሚኒስተሩ መስሪያ ቤት ደሞዝ ቢሆን ስራው ምን ያህል ተቀላጥፎ ይስራ ነበር። ባላሀብቶችም ሳይገላቱ። መንግስትም የወጭ ምንዛሪ አግኝቶ በስላም እንኖር ነበር ። ግን ጉቦን ለማጥፋት ስውን ግደል ፣ እስረው ፍለጠው ከተባለ ምንም እድገት አይኖረንም።

እንዳልኩት ሚኒስተሩ በአመት ፮መቶ ሚሊዬን የሚያገኝ ከሆነ ለምን ብሎ ነው የተልከስከስ ጉቦ ተቀብሎ ከስድስት መቶ ሚሊዬን ብሩ የሚገለለው ። ማንም ይህንን ፮መቶ ሚሊዬን የሚስጠው ስለሌለ ። ባላሀብቶቹ በስብስብ የስጡትን ተቀብሎ ስራ አፋጥኖ ቢስራ ይሻለዋል ባይ ነኝ። ሌላ አማራጭ ካላቹሁ አቅርቡ።

ሁለተኛው የቦታ ጉዳይ ነው።

ይህ የቦታ እጥረት የሚወገደው ልክ እንደእንዱስትሪያል ፓርክ አንድ ላይ ለባላሀብቶች መንግስት መጋዛን ቢስራላቸው ይመረጣል ። ለያንዳንዱ ባላሀብት እንዳንድ የኤሌትሪክ ሀይል ከማስገባት አንድ ቦታ ላይ ከተጠራቀሙ የሀይል አቅርቦት ሳይቆራረጥ ለመስጠት ያመቻል። ውሃም ቢሆን ስልክም ቢሆን ኢንተርኔትም ቢሆን ።

ሌላው ደግሞ እስካሁን ያልተጠቀምንባቸው አርከበ የስራው የኢንዱስትሪ ፓርክ ካለ መጋዘኑን ለኢትዬዽያዎች ባለሀብት ሽንሽኖ መስጠትና ወደ ፓርኩ ማስገባት ጥሩ ነው። ለምን ቢባል የኢንተርናሽናል ካምፓኒዎች ሲመጡ ከነሱ ለመማር ይረዳቸዋልና። ለቴክኖለጂም ቅርብ ይሆናሉ ማየት መማር ነውና።

ሌላው ችግር አልስማሁም ። ግን ሁሉ ችግር የሚቀረፈው ተመጣጣኝ ገንዘብ ለሚኒስተሩ መስሪያ ቤት ሲከፈል ብቻ ነው። እነሱ ናቸው ማነቆዎቹ።

Post Reply