Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ጉድ ተመልከቱ ! ፋሺስቶቹ ነፍጠኞች ያፈናቀሉት የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት

Post by Thomas H » 04 Apr 2021, 10:52

እንዲህ አድርገው ሲያበቁ ወንጀላቸውን ለመሸፈን ቀድመው ያለቅሳሉ ይጮሃሉ

ከሁለት ሳምንት በፊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል ያፈናቀለውን የወሎ ኦሮሞ ህዝብ ፎቶ፣ ኦነግ ሸኔ በወለጋ ያፈናቀለው የአማራ ህዝብ ነው ብለው፣ በትናንትነው ዕለት፣ አማራ ሲያላቅሱበት እና እርዳታ ሲለምኑበት ዋሉ።
ይህ በፎቶው ላይ የምታዩት የተፈናቀለ ህዝብ የአማራ ልዩ ኃይል፣ በአማራ ክልል፣ በኦሮሚያ ዞን፣ በወሎ ኦሮሞ ህዝብ ላይ፣ በከፈተው የዘር ማጥፋት እና የዘር ማፅዳት ጦርነት፣ በአርጡማ ፉርሴ ወረደ፣ በአንዲት መንደር ብቻ ፣ የገደሉትን ገለው፣ የተቀረውን ቤት ንብረቱን አቃጥጥለው ያፈናቀሉት የኦሮሞ ህዝብ ነው። እንደሚታዩት ፎቶውን ባለፈው ሰምንት ያወጣው የአርጡማ ፉርሴ ወረደ ኮሚንኬሽን ቢሮ ለእርጰዳታ ልጠይቅ ያወጣው ነው። በዚህ ጦርነት፣ በአጠቃላይ አሸባሪው እና ነፍሰ ገዳዩ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ከ100 ሺህ የወሎ ኦሮሞ ህዝብ በላይ ማፈናቀሉ ይታወቃል።









Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ጉድ ተመልከቱ ! ፋሺስቶቹ ነፍጠኞች ያፈናቀሉት የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት

Post by Thomas H » 04 Apr 2021, 11:35

በሸዋሮቢት ለህክምና የመጡ የወሎ ኦሮሞዎች ላይ የተፈፀመውን አረመኔያዊ ግድያ የ EBC ጋዜጠኛ አዲስ መኮንን በኦሮሞዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ ትክክለኛ ነው ብሎ እየተከራከረ ነው:: እነዚህ ናቸው እንግዲህ ጋዜጠኛ የሚባሉት !








Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ጉድ ተመልከቱ ! ፋሺስቶቹ ነፍጠኞች ያፈናቀሉት የኦሮሞ ሕዝብ ብዛት

Post by Thomas H » 04 Apr 2021, 13:36

ከነፍጠኞች የኃይማኖት መሪዎች የተዋሕዶ መፅሐፍ የተወሰደ
















Post Reply