Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ጉድ ሳይሰሙ መስከረም አይጠባም፣ ህወሓት የብሔር ብሔረሰቦች ጠበቃ?

Post by Ejersa » 03 Apr 2021, 18:13

የጁንታውንና የደጋፊውን የቅርብ ጊዜ ጥጋብ ፣ ትዕቢት እና ብልግና መለስ ብለን ስንፈትሽ ይሄንንም እናገኛለን .... ትርጉም ተናጋሪው እንዲህ ይላል :mrgreen:

የጁንታውንና የደጋፊውን የቅርብ ጊዜ ጥጋብ ፣ ትዕቢት እና ብልግና መለስ ብለን ስንፈትሽ ይሄንንም እናገኛለን .... ትርጉም ተናጋሪው እንዲህ ይላል :arrow: በርካታ ቀያይና ጥቋቁር ወንድሞቻችንን መስዋዕት አድርገን ነበር ነፃ ያወጣናቸው። :arrow: ወላይታውን እንደሰው ቆጥረን ተቀበልነው :arrow: ኦሮሞውን ከእንስሳነት ወደ ሰው ቀየርነው :arrow: ወልቃይቴውን አባቱን ይሁን እናቱን ባዶ እራቁታቸውን አገኘነው .....እነሱ የሚመኩባቸው እነዚያ ሸዋዎቹንም እንኳን ቢሆን የሸተተ የቆዳ ለምድ ለብሰው ነው ያገኘናቸው፣ በለው! የቀረ ብሔር የለምኮ።)
Please wait, video is loading...