Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 01 Apr 2021, 04:25

“የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

ዲና ሙፍቲ የሚሉት የደርጎቹ ምልምል፣ :mrgreen:
የነስዩም አሽከር የመለስ ቅምጥል፣
:lol:
የብልጥግናው አፍ ምላሰኛው ወደል፣
ሃገሩን ወክሎ በመድረኽ ሲፏልል፣
ሃገረ ኤርትራን ቋምጦ ሊጠቀልል፣
እዩኝ እዩኝ ሲል አየነው ሲጃጃል።

ለጦብያ ውጭ ጉዳይ ሆኖ አፈቀላጤ፣
በኤርትራችን ላይ ሊጭንብን አጤ፣

ተለፋዷል አሉ አሳማው ሞጥሟጤ፣
አምሮታል መሰለኝ መጠጣት ሆምጣጤ፣
ማቕራራ ዳድቶታል “የፍየል ወጠጤ”።

ኤርትራዊ ወጣት ህይወቱን ገብሮ፣
ወራሪን በመላ ተሃገሩ አባሮ፣
እንዳሻው እንዳይኖር ኮርቶ ተንቀባሮ፣
አድፍጦ የኖረው ይህ የሰው ቀበሮ፣ :lol:
ኮንፌዴሬሽን ሚል ደልቆ ከበሮ፣ :mrgreen:
መኖር ይሻል አሉ ሕዝብን አደናግሮ።


ጀግናው ኤርትራዊ ተጠምሮ ባላማ፣
ላገሩ ክብር ሲል አንዳች ሳያቅማማ፣
በጣጥሶ እያለፈ ድቅድቁን ጨለማ፣
በየዓለሙ መድረኽ ድምጾቹን ሲያሰማ፣
ኤርትራም ቀስ በቀስ ምድሯን ስታለማ፣
ዲና እንደ ታምራት ከረፋ ተግማማ።
:mrgreen:

“ዲፕሎማሲ 101” አጥንቶ ሲያስጠና፣
ሁለት እና ሁለት እንደምር አለና፣
ስድስትም ሁለትም ዜሮም ነው አለና፣
ኔጋቲቭ አረገው የሙፍቲ ልጅ ዲና! :mrgreen:

በጎን ሚቋምጠው ኤርትራን ሊያደማ፣
መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ ሃገሬን ካማ’ማ፣
አልታረም ካለ ይህ ጠብደል አሳማ፣
የልቡንም ሙላት ባፉ ስላሰማ፡

ህዝብ እንዳያደናግር ይህ የሰው ጠማማ፣
እንደ ወመኔዎች ሃሳቡ ከገማ፣
እንደነ እንቶኔ ፍትህን ከተጠማ፣
በዕብሪት ተኮፍሶ ይበልጥ ከተግማማ፣
ግንባሩ ላይ ያርፋል የኤርትራ ፌርማ።
:lol:

በኤርትራ ልዑላዊነት ላይ የቃላት ጦርነት ለከጀለው ለጦቢያው የጅብ ችኩል የውጭ ጉዳይ አፈቀላጤ ለዲና ሙፍቲ የተገጠመ። :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 01 Apr 2021, 10:18

“ረፈረንዱም ዝገበርና እኮ እዞም ሎሚ ጥዑያት ዘለዉ ጽባሕ እንተተጸለሉ ኣይፍለጥን’ዩ ኢልና ኢና።” ቃል ጅግና ተጋዳላይ ኃይለ ወልደንስኣ [ድሩዕ]

“ረፈረንዱም ያካሄድነው እኮ፡ ማን ያውቃል፡ ዛሬ ጤነኛ የሚመስሉት [የቀጠናችን ቦለቲከኞች]፡ ነገ ከነገ በስትያ ቢያብዱስ ብለን ነው?!” የጀግናው ታጋይ ኃይለ ወልደንስኣ [ድሩዕ] ለዘላለም የማይናወጥ ህያው ኤርትራዊ ቃል

“የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም” እንዲሉ፡ :mrgreen: ፡ ምንም እንኳ በሰፊው የኤርትራ ህዝብ ግፊት፡ የጦቢያው ውጭ ጉዳይ አፈቀላጤ፡ ይቅርታ ለማለት ቢሞክርም፡ በርግጥ ዲና ሙፍቲ ካበዱት ኢጦቢያውያን ቦለቲከኞች ውስጥ አንዱ መሆኑን በይፋ አረጋግጧል። :lol: እብደቱ ከየትኛውም ኣቅጣጫ ሊከሰት ቢችልም፡ ጀግኖች ኤርትራውያን የነፃነት ታጋዮች ግን በኃይላቸው ያረጋገጡትን የኤርትራ ነፃነት፡ በማይናወጥ መልኩ፡ በሰፊው የኤርትራ ህዝብ ድምጽም አሳጅበው ሸላልመውታልና፡ ዘለዓለማዊ ክብርና ሞገስ ለሰማእቶቻችንና ለጀግኖቻችን!!!!

pushkin
Member+
Posts: 9605
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by pushkin » 01 Apr 2021, 11:18

Thanks, Meleket for the poem with an interesting message for some elements who think that we Eritreans are fools. Our blessed hand for peace always confuses the Derg Teref Meref & Agames. Eritrea is a land gifted by our martyrs!!!!
Meleket wrote:
01 Apr 2021, 04:25
“የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

ዲና ሙፍቲ የሚሉት የደርጎቹ ምልምል፣ :mrgreen:
የነስዩም አሽከር የመለስ ቅምጥል፣
:lol:
የብልጥግናው አፍ ምላሰኛው ወደል፣
ሃገሩን ወክሎ በመድረኽ ሲፏልል፣
ሃገረ ኤርትራን ቋምጦ ሊጠቀልል፣
እዩኝ እዩኝ ሲል አየነው ሲጃጃል።

ለጦብያ ውጭ ጉዳይ ሆኖ አፈቀላጤ፣
በኤርትራችን ላይ ሊጭንብን አጤ፣

ተለፋዷል አሉ አሳማው ሞጥሟጤ፣
አምሮታል መሰለኝ መጠጣት ሆምጣጤ፣
ማቕራራ ዳድቶታል “የፍየል ወጠጤ”።

ኤርትራዊ ወጣት ህይወቱን ገብሮ፣
ወራሪን በመላ ተሃገሩ አባሮ፣
እንዳሻው እንዳይኖር ኮርቶ ተንቀባሮ፣
አድፍጦ የኖረው ይህ የሰው ቀበሮ፣ :lol:
ኮንፌዴሬሽን ሚል ደልቆ ከበሮ፣ :mrgreen:
መኖር ይሻል አሉ ሕዝብን አደናግሮ።


ጀግናው ኤርትራዊ ተጠምሮ ባላማ፣
ላገሩ ክብር ሲል አንዳች ሳያቅማማ፣
በጣጥሶ እያለፈ ድቅድቁን ጨለማ፣
በየዓለሙ መድረኽ ድምጾቹን ሲያሰማ፣
ኤርትራም ቀስ በቀስ ምድሯን ስታለማ፣
ዲና እንደ ታምራት ከረፋ ተግማማ።
:mrgreen:

“ዲፕሎማሲ 101” አጥንቶ ሲያስጠና፣
ሁለት እና ሁለት እንደምር አለና፣
ስድስትም ሁለትም ዜሮም ነው አለና፣
ኔጋቲቭ አረገው የሙፍቲ ልጅ ዲና! :mrgreen:

በጎን ሚቋምጠው ኤርትራን ሊያደማ፣
መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ ሃገሬን ካማ’ማ፣
አልታረም ካለ ይህ ጠብደል አሳማ፣
የልቡንም ሙላት ባፉ ስላሰማ፡

ህዝብ እንዳያደናግር ይህ የሰው ጠማማ፣
እንደ ወመኔዎች ሃሳቡ ከገማ፣
እንደነ እንቶኔ ፍትህን ከተጠማ፣
በዕብሪት ተኮፍሶ ይበልጥ ከተግማማ፣
ግንባሩ ላይ ያርፋል የኤርትራ ፌርማ።
:lol:

በኤርትራ ልዑላዊነት ላይ የቃላት ጦርነት ለከጀለው ለጦቢያው የጅብ ችኩል የውጭ ጉዳይ አፈቀላጤ ለዲና ሙፍቲ የተገጠመ። :mrgreen:

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Masud » 01 Apr 2021, 12:04

ኤርትራ በፍጹም ወደ ኢትዮጵያ እንድትመጣብን አንፈልግም።ኤርትራ መዥገር ናት እንኳን ተገላገልናት።

Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 02 Apr 2021, 03:40

Masud wrote:
01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .

ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!

መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
:mrgreen:

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Masud » 02 Apr 2021, 03:55

ተጓዳኝ ናቸው መዥገርና እበት
የኤርትራው ሌባ እንደት ነህ መለከት?

ከትግራይ በሰረቅከው አሮጌ ብረት ድስት
ምግብ መቸም የለህ አርህን ብላበት::



Meleket wrote:
02 Apr 2021, 03:40
Masud wrote:
01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .

ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!

መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 02 Apr 2021, 05:02

ወዳጄ Masud ሚን ኣይነት ጊጢም’ኖ ባኪ ያጋጣምኮ! :lol:

ሚጊብ ካሌለ ታድያ አርም ሆኔ ኢበት ካወዴት ዪመጣል ቢለህ ነው? ወዳጄ።

ባዚህ ኪፍላዛመን በቢረት ዲስትም ዪበላል ማለት’ኖ? ዪጋርማል!

ኣመሰግናሎሁ!
:mrgreen:
Masud wrote:
02 Apr 2021, 03:55
ተጓዳኝ ናቸው መዥገርና እበት
የኤርትራው ሌባ እንደት ነህ መለከት?

ከትግራይ በሰረቅከው አሮጌ ብረት ድስት
ምግብ መቸም የለህ አርህን ብላበት::



Meleket wrote:
02 Apr 2021, 03:40
Masud wrote:
01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .

ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!

መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
:mrgreen:

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Masud » 02 Apr 2021, 05:25

የኤርትራ ሌቦች የኤርትራ ገልቱ
በኢትዮጵያ ገብተው በጣም ስያምታቱ
"ቶሎ ውጡ!" ተባሉ እሰይ የት አባቱ።

የኤርትራ ሰው ክልፍልፍ እንደውሻ
ሹካ ማንኪያ ሰርቆ ስሮጥ ወደ ዋሻ
ተሰባብሮ አለቀ ለማይረባ ጉርሻ።

ከነዝህም ሌቦች መለከት አንዱ ነው
እዠልጠው ነበር በአካል ባገኘው።

Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Eripoblikan » 02 Apr 2021, 05:28

Your true TPLFite colors are showing up. How nice!

:lol: :lol: :lol: :lol:
Masud wrote:
01 Apr 2021, 12:04
ኤርትራ በፍጹም ወደ ኢትዮጵያ እንድትመጣብን አንፈልግም።ኤርትራ መዥገር ናት እንኳን ተገላገልናት።

Selam/
Senior Member
Posts: 15381
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Selam/ » 02 Apr 2021, 07:22

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Masud wrote:
02 Apr 2021, 03:55
ተጓዳኝ ናቸው መዥገርና እበት
የኤርትራው ሌባ እንደት ነህ መለከት?

ከትግራይ በሰረቅከው አሮጌ ብረት ድስት
ምግብ መቸም የለህ አርህን ብላበት::



Meleket wrote:
02 Apr 2021, 03:40
Masud wrote:
01 Apr 2021, 12:04
. . . ኤርትራ መዥገር ናት . . .

ለጅብ ችኩሉ በመግጠማችን “የቀን ጅቡ” የቀና መስሏልና፡ ባፍሪካ ቀንድ ቋንቋ፡ ኤርትራዊ ስንኝ እንቋጥርለታ!

መዥገር በትግርኛ ይባላል “ቍርዲድ”፡
የትግራዩ መዥገር እንዴት ነህ Masud.
:mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 02 Apr 2021, 11:06

ካብ ዋዛ ምስ ቍምነገርና ናብ ኣርእስትና ክንምለስ ኢና።

ሓዉና pushkin ስለቲ ሓቂ ኪግለጽ ምትብባዕኻ ብልቢ ነመስግነካ።

ኣያታትና “ከምዡ ገቢሩሎም ኦ ጐሚዳ ኣባ ብልሓቱ . . .” እናበሉ ኣብዡ ካብ በጻሕና፡ :mrgreen: ሕጂ ድማ ዘይጸዓድ ወለዶና ብጥምረት ከምዡ’ዩ ዚብል ዛሎ

ኣይንኽእሎን’ዶ ኢልክናና፡
ኣብ’ቲ ውራይና!

ኣይንኽእሎን’ዶ ኢልክናና፡
ኣብ’ዚ ዉራይና!
:mrgreen:

pushkin wrote:
01 Apr 2021, 11:18
Thanks, Meleket for the poem with an interesting message for some elements who think that we Eritreans are fools. Our blessed hand for peace always confuses the Derg Teref Meref & Agames. Eritrea is a land gifted by our martyrs!!!!
Meleket wrote:
01 Apr 2021, 04:25
“የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

ዲና ሙፍቲ የሚሉት የደርጎቹ ምልምል፣ :mrgreen:
የነስዩም አሽከር የመለስ ቅምጥል፣
:lol:
የብልጥግናው አፍ ምላሰኛው ወደል፣
ሃገሩን ወክሎ በመድረኽ ሲፏልል፣
ሃገረ ኤርትራን ቋምጦ ሊጠቀልል፣
እዩኝ እዩኝ ሲል አየነው ሲጃጃል።

ለጦብያ ውጭ ጉዳይ ሆኖ አፈቀላጤ፣
በኤርትራችን ላይ ሊጭንብን አጤ፣

ተለፋዷል አሉ አሳማው ሞጥሟጤ፣
አምሮታል መሰለኝ መጠጣት ሆምጣጤ፣
ማቕራራ ዳድቶታል “የፍየል ወጠጤ”።

ኤርትራዊ ወጣት ህይወቱን ገብሮ፣
ወራሪን በመላ ተሃገሩ አባሮ፣
እንዳሻው እንዳይኖር ኮርቶ ተንቀባሮ፣
አድፍጦ የኖረው ይህ የሰው ቀበሮ፣ :lol:
ኮንፌዴሬሽን ሚል ደልቆ ከበሮ፣ :mrgreen:
መኖር ይሻል አሉ ሕዝብን አደናግሮ።


ጀግናው ኤርትራዊ ተጠምሮ ባላማ፣
ላገሩ ክብር ሲል አንዳች ሳያቅማማ፣
በጣጥሶ እያለፈ ድቅድቁን ጨለማ፣
በየዓለሙ መድረኽ ድምጾቹን ሲያሰማ፣
ኤርትራም ቀስ በቀስ ምድሯን ስታለማ፣
ዲና እንደ ታምራት ከረፋ ተግማማ።
:mrgreen:

“ዲፕሎማሲ 101” አጥንቶ ሲያስጠና፣
ሁለት እና ሁለት እንደምር አለና፣
ስድስትም ሁለትም ዜሮም ነው አለና፣
ኔጋቲቭ አረገው የሙፍቲ ልጅ ዲና! :mrgreen:

በጎን ሚቋምጠው ኤርትራን ሊያደማ፣
መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ ሃገሬን ካማ’ማ፣
አልታረም ካለ ይህ ጠብደል አሳማ፣
የልቡንም ሙላት ባፉ ስላሰማ፡

ህዝብ እንዳያደናግር ይህ የሰው ጠማማ፣
እንደ ወመኔዎች ሃሳቡ ከገማ፣
እንደነ እንቶኔ ፍትህን ከተጠማ፣
በዕብሪት ተኮፍሶ ይበልጥ ከተግማማ፣
ግንባሩ ላይ ያርፋል የኤርትራ ፌርማ።
:lol:

በኤርትራ ልዑላዊነት ላይ የቃላት ጦርነት ለከጀለው ለጦቢያው የጅብ ችኩል የውጭ ጉዳይ አፈቀላጤ ለዲና ሙፍቲ የተገጠመ። :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 17296
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Axumezana » 02 Apr 2021, 11:57

Eritrea is being buried in Tigray . It will be with out government and unstable until a Tigrayn heart Eritrean is recruited from dispora!

Meleket
Member
Posts: 4545
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “የኤርትራ ፌርማ” . . . ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም

Post by Meleket » 03 Apr 2021, 03:17

Axumezana wrote:
02 Apr 2021, 11:57
Eritrea is being buried in Tigray . It will be with out government and unstable until a Tigrayn heart Eritrean is recruited from dispora!
ወደ ኣርእስታችን ስንመለስ፦

አፍንጫ ሲመታ ዓይን ያለቅሳል። = ዲና ሲመታ Axumezana ያለቅሳል። = Axumezana ሲመታ ዲና ያለቅሳል። :mrgreen:

ወዳጄ Axumezana ሃገረ ኤርትራም ሆነች ሃገረ ኢትዮጵያ፡ ኢትዮጵያዊቷ 'ክልል ትግራይ' ጭምር ኣይሞቱም ኣይቀበሩምም ለዘለዓለም ይኖራሉ። ትግራይ ት_ዕር! :mrgreen:

Post Reply