Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BBC WAKE-UP CALL!!! አፍሪካዊው ነብይ ቡሽሪ ልጁን ማዳን አቅቶት ሞተች:: ይህንን እያዩ ለሚሸወዱ ሀበሾች ?????

Post by clear12 » 30 Mar 2021, 15:24

ስንቶቹን በቀጥታ ፕሮግራም "የሚፈውሰ ነኝ ባዩ" ነብይ ልጁ ስትታመምበት ግን ሃኪም ቤት ነው ይዟት የሄደው ። ያሳዝናል ልጁን ግን ሊያድናት አልቻለም።የሚገርመው ግን ከዚህ በኋላም ሲታመሙ እንዲፈውሳቸው እሱ ጋር የሚመጡ አይጠፉም።
https://www.bbc.com/amharic/news-565632 ... wnBUVxi-1I