እነዚህ የኣዲስ ኣበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ተመራቂዎች ናቸው ።
ዜጋ ሳይከበር "የዜግነት ክብር" ብሎ መዘመር ምን ፋይዳ ኣለው በማለት በምረቃ ቀናቸው መዝምሩ ሲዘመር ከወንበራቸዉ ባለመነሳት ፊታቸውን ኣዙረው ትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲቆም ተቃዉሟቸው ኣሰምተዋል ።
ትግራዋይ ግን ከምንድን ነው የተፈጠረዉ ማሸርገድ ኣይችልም ራሱ እንጂ ሌላ መስሎ መኖር ኣይችልበትም ።
ራሳችሁን ስለሆናቹ ኮርተንባችኋል መማር እንዲህ ነው ራስህን መሆን ።
የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተመራቂ የሆኑ የትግራይ ልጆች የዜግነት መዝሙር በሚዘመርበት ወቅት የትግራይ ህዝብ በዘሩና በቋንቋው ምክንያት በባእድና በአማራ ሰራዊት እየተጨፈጨፈ ዜግነታችን የሚያከብር መንግስት እስክንፈጥር አንነሳም አንዘምርም በማለት ለህዝባቸው ታሪካዊ ጀግንነት ፈፅመዋል።
ክብር ይገባችኋል!!!
#StopWarOnTigray!
#TigrayGenocide!
#amharamilitiaoutoftigray!
#EritreanTroopsOutofTigray!
#tigraywillprevail!!!

https://www.facebook.com/meles.bisrat/p ... 6025210143
