Please wait, video is loading...
"አቢይ የፈለገውን ሰራዊት ትግራይጋ ኣስፍሮ፤ ሰላም ኣስጠብቆ መኖር የሚቻል ኣይመስለኝም። ችግሩ ከሕዝብ ጋር ሆኗል፤ ኣሁን ስለ አገረ-መንግስት ግንባታ ነው እየተዘጋጁ ያሉት" Ethio 360
ትግራይ ወደ አገርነት እየተቀየረ ስላለ፤ አቢይ የፈለገውን ሰራዊት እዛጋ ኣስፍሮ፤ ሰላም ኣስጠብቆ መኖር የሚቻል ኣይመስለኝም። ችግሩ ከሕዝብ ጋር ሆኗል፤ ኣሁን ስለ አገረ-መንግስት ግንባታ ነው እየተዘጋጁ ያሉት