Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የሶማሌ ክልል የፌደራል ፓሊሶች በ24 ሰዓት ውስጥ ከክልሉ ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ አሹ ዎላይታ!

Post by AbebeB » 28 Mar 2021, 20:03

የሶማሌ ክልል የፌደራል ፓሊሶች በ24 ሰዓት ውስጥ ከክልሉ ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡ በዚሁ መሰረት የፌደራል ፓሊስ ከቀብሪደሀር ለቀው እየወጡ ይገኛሉ፡፡

ብርቱኩዋን እንዴት ነሽ?


Post Reply