Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እናቴ የደም እምባ እያነባች፣ ወንድሜ ተገድሎ ወደ ገደል እየተወረወረ፣ እህቴ በባለጌዎች እየተደፈረች ባለችበት ግዜ ኣዋርድ ኣሸንፌ ልደሰት ኣልችልም" የጉማ ሽልማት አሸናፊ ኢሳያስ ታደሰ

Post by sarcasm » 28 Mar 2021, 17:54


"የቐንየለይ፤ የኔ ንግግር የዚህ መድረክ ስሜት እንደማያደበዝዘው ተስፋ ኣደርጋለሁ።
በዚ ትልቅ መድረክ ትልቅ ስራ ሰርትሃል ተብየ ስሸለም ትልቅ ደስታና ክብር ሊሰማኝ በተገባ ነበር።
ይሁን እንጂ እናቴ የደም እምባ እያነባች ፣ ወድንሜ ተገድሎ ወደ ገደል እየተወረወረ ፣ እህቴ በባለጌዎች እየተደፈረች ባለችበት ግዜ እሱ ስሜት ራሱ ለማምጣት በጣም እቸግራለሁ።

ለደስታውና ለክብሩ እናቴ እምባዋ ሲዳበስና አገሬ ክብሯ ሲመለስ እደርስበታለሁ። ኣመሰግናለሁ ።
ሰላም ለሰው ፍጡር ሁሉ።"
የኣጭር ፊልም ደራሲ ዘርፍ የጉማ ሽልማት አሸናፊ
ኢሳያስ ታደሰ

Last edited by sarcasm on 29 Mar 2021, 18:14, edited 1 time in total.



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10167
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: "እናቴ የደም እምባ እያነባች፣ ወንድሜ ተገድሎ ወደ ገደል እየተወረወረ፣ እህቴ በባለጌዎች እየተደፈረች ባለችበት ግዜ ኣዋርድ ኣሸንፌ ልደሰት ኣልችልም" የጉማ ሽልማት አሸናፊ ኢሳያስ ታ

Post by Digital Weyane » 29 Mar 2021, 18:38

አታዮ አው ስሪኡ ፃሕፃሒ ጁንታ ወያነ፣ አው ውጭ ሃገር ተኾይጥካ ትሕቲ ዕድመ ተጋሩ አውቲ ዓርስኻ ልፃሕተርካዮ ጦርነት አትዮም ተዃሺሖም ክሃልቁ ገይርካ ከይአኽለካስ፣ ሕዚ አወየ አውራ ጎደናታት እላተንከባለልካ ላይ እንስሳዊ መብተይ ይተሓለወለይ ብዘስምዕ ድምፂ ለለ ልቢ ፈረንጂ ክትሰልብ ሀም ዝብኢ እንጉይ እንጉይ እትብሎ ዝኒኤኻ የትም የብፅሓካይ። ሓሾትካ ልዓቐብ ኡዩ ለብለካ።

አው ኡኖና ትግራይ ልዝፈን ዘሎ ወቕታዊ ዘፈን ሀምዚ ይብል፣ >>
"... ደቂ ዓድዋ ላብ ኢንተርነት፣ ደቂ እንደርታ ላብ ጦርነት! " ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!!
:cry: :cry: :cry:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እናቴ የደም እምባ እያነባች፣ ወንድሜ ተገድሎ ወደ ገደል እየተወረወረ፣ እህቴ በባለጌዎች እየተደፈረች ባለችበት ግዜ ኣዋርድ ኣሸንፌ ልደሰት ኣልችልም" የጉማ ሽልማት አሸናፊ ኢሳያስ ታ

Post by sarcasm » 30 Mar 2021, 10:57

Please wait, video is loading...

Post Reply