Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 28 Mar 2021, 12:09
- ኢሕሀዴግ-ብልጽግና ምርጫ ሲያራዝም ሕገ-ወጥ ነበር ተብሎአል፡፡ ምርጫ ሊያካሂድ ሲሞክርም ሕገ-ወጥ ነው፡፡ ምክንያቱም ምርጫው በዋናነት የተራዘመው በኮረና በሽታ ምክንያት ሲሆን ሊካሄድ የሚችለው ደግሞ በኢትዮጵያ ጤና ሚ/ር እና የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት (WHO) ኮረና ለጤና ስጋት አለመሆኑን ሲገልጹ ነው ተብሎአል፡፡ ይህም ስላልሆነ ምርጫ መካሄዱ በራሱ በብልጽግና ሕግ መረት ሕገ-ወጥ ነው፡፡
- ሌላም ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ አቤቱታ ላይ በሰጠው ውሳኔ የሂልተንን ኦነግ አካሄድ ውድቅ አድርጎአል፡፡ በዚህም የኦሮሞ ሕዝብ (ዳዉድ ኢብሳ የሚመራው ድርጅታችን) አሸናፊ ሲሆን የእነ ዲማ ነገዎ ና መረራ ቀጄላ ውጋግ (ወታፍ ነቃይ) በአየር ላይ ቀርቶአል፡፡