Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4614
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 27 Mar 2021, 14:22
እኔ ይህን አይቼ ተሸማቀቅኩ! ምን ሆነው ነው? የጤና ነው? እሺ ሴቶች ያልቅሱ ወንዶቹ ምን ነካቸው?
"ትግሬ የወንድ ጥግ እያሉ" ሲያገሱብን የነበሩ እንዲህ ተዋርደው አዋረዱን!
ጥያቄዬ :
ምንድነው የሚፈልጉት?
ለምን አራት ኪሎ አልገባም ነው? ወይስ እንንገንጠል ነው ?
ለእኔ እንደገባኝ ለምን ስልጣናችንን አጣን ነው:: ለምን በሌላው ኪሳራ አንኖርም ነው!
መቼም ይህ አይሆንም! በቃ !አለቀ!
Last edited by
Abaymado on 27 Mar 2021, 14:30, edited 1 time in total.