Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ" እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ- ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይደል?

Post by sarcasm » 26 Mar 2021, 17:40

የኤርትራ ሰራዊት ትግራይ ውስጥ አልገባም ፣ አልመዳ ጨርቃጨርቅ ተመሳሳይ ዩኒፎርም አሰፍተው ነው፣ የጁንታው የሚስኢንፎርሜሽን ዘመቻ ነው ....
ምናምን የሚል ትንታኔ ትን እስኪለን ድረስ በአናት በአናቱ ሲለቁብን የነበሩ "ፖለቲከኞች" እና "ተንታኞች" - የኤርትራ ሰራዊት ገብቷል ብላችሁ የምታወሩ ጁንታ ናችሁ እያሉ ሲዝቱ እና ሲያዝቱ የነበሩ ሁሉ-
ምንም ፍሬቻ ሳያበሩ እጥፍ ብለው የኤርትራ ሰራዊት ሊወጣ ነው ብለው ማውራት ጀመሩ አይደል?
እዚህ ሀገር ኑሮ፣ ነዳጅ ምናምን አይደለም የተወደደው።
ማፈር ነው የተወደደው - ሰው ይታዘበኛል ማለት ድሮ ቀረ - አሁን ማፈር የጥቂቶች ሀብት ብቻ ነው።



Sena Melaku
የቧልት ሾፌሮቹ ፍሬቻ ማሳየት ምናምን አልተማሩም::የተነገራቸውን ውሸት እንዳለች ማስተጋባት ነው የለመዱት::ካድሬ አዙራ ማየት አትችልም::አለቆቿ ካላይ የጨምሩባትን እሷ ከታች ማፍሰስ ነው ሥራዋ ይል ነበር ጀዋር😂
Please wait, video is loading...



Post Reply