Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"ብቻ በትግራይ ንፁሃን ዜጎች የተፈፀመው ግፍ ምን ሊወልድ እንደሚችል ስገምት ነው የሚያስፈራኝ።" የአቢይ ደጋፊ ትግራዋይ ሰለሙን ወልደገሪማ

Post by sarcasm » 26 Mar 2021, 09:18

ኤርትራ ወታደሮች በኣክሱም ከተማ ከመቶ በላይ ንፁሃን ዜጎች መረሸናቸው ኢሰማኮ ኣጋለጠ።

በርግጥ ለኛ ለተጋሩ ይህ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በላይ በህዝባችን ላይ ዘግናኝ ጅምላ ጭፍጨፋ መፈፀሙ ካወቅን ቆይተናል ይህ ኣዲስ ሊሆንባቹ የሚችለው ለሌሎች ኢትዮጲያውያን ነው።

ብቻ በትግራይ ንፁሃን ዜጎች የተፈፀመው ግፍ ምን ሊወልድ እንደሚችል ስገምት ነው የሚያስፈራኝ።

ያማል ኣሁንም ግፉ እየቀጠለ ነው።

Please wait, video is loading...