Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"የዳየስፖራ ሰልፎቹ፤ የዜጎችን መጨፍጨፍ የእናቶችን ሞት ነው እየደገፉ ያሉት። የኤርትራ ባንዴራ ከኢትዮጵያ ጋር እኩል ተይዞ፤ የሄ የሚገድል ያለውን አገር ነው እየተደገፈ ያለው።" አውድማ

Post by sarcasm » 25 Mar 2021, 20:48

"አሜርካ ጣልቃ አትግቢ የሚሉ የዳየስፖራ ሰልፎች፤ የዜጎችን መጨፍጨፍ የእናቶችን ሞት ነው እየደገፉ ያሉት። የኤርትራ ባንዴራ ከኢትዮጵያ ጋር እኩል ተይዞ፤ የሄ የሚገድል ያለውን አገር ነው እየተደገፈ ያለው። ዓለም ነው ትዝብት ውስጥ የሚጥለን። ምን መደገፍ እንዳለብን ማውቅ ኣለብን። ፖለቲካ ከሰብአዊነት በላይ ኣይደለም። በጣም ግምት ውስጥ ነው የሚከተን። ከዛ ውጪ ደግሞ፤ የብሔራዊ ደህንነት ስጋት ያለበት ኣገር መግባት እንደሚችል ጠቅላይ ሚኒስተሩ ተናግረዋል።"


"በዋናነት ኣሁን እየተፈጸመ ላለው ጉዳይ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ተጠያቂ ናቸው"



FF 31:40