Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15332
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Mar 2021, 13:56
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ከዛሬ ፴ ዓመታት በፊት የተፈናቀለውን እና የተንከራተተውን የጎንደር ሁመራ አማራ ከዚህ በከፋ ሁኔታ ነበር። የአባቶች ሥሪት ልክ ፲ቱ ቃላትን እንደ መተላለፍ ነው ለምድራዊ ህይወት። ወያኔ ህዝብ ይህን የአበው ድንበር እና ሥሪት እንዳአፈረሰ ኣአደረገ ኣሁን ያ ኃጥያት ሞት እና ስደት አመጣ። የተጠበቀ ነው ምንም የሚደንቅ አይደለም። If you interview someone from Gondar Humera- Welqait in Denver, Colorada who has been a refugee in the U.S. for the last 30 years they will tell you who took their fathers land. That had been the reality.
-
Jaegol
- Member
- Posts: 1777
- Joined: 31 Oct 2019, 20:06
Post
by Jaegol » 24 Mar 2021, 15:01
You rip what you saw ... Karma style