በሃይማኖት ጭምብል የተደበቀው "ፓስተር-ጄኖሳይድ" ===
===== ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻ በትዕግስት ይመልከቱ=====
Please wait, video is loading...
አብይ አህመድ እያስፋፋው ያለው "የብልጽግና ጎሲፕል" ፓስተሮች የሚሉትን ዘኛኝ ነገር ስሙት!!
በሃይማኖት ጭምብል የተደበቀው "ፓስተር-ጄኖሳይድ" ===
===== ይህንን ቪዲዮ እስከመጨረሻ በትዕግስት ይመልከቱ=====
ግርማ ታደሰ አያና ፓስተርም፣ ጄኖሳይድ ጠሪ "የፖለቲካ ተንታኝም" ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ይዞ የሌሎችን ሐይማኖት ሲረግም ይውልና፥ ልብሱን ቀይሮ በፖለቲካ ተንታኝ ስም የጄኖሳይድ ጥሪ በአማራ ላይ ሲያውጅና ሲቀሰቅስ ይውላል።
ኗሪነቱ በካናዳ ነው የሚሉ አሉ፣ አሜሪካ ነው የሚል መረጃም ደርሶናል። በሁለቱም ሀገር የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ማድረግ Grand Felony ነው።
ለማንኛውም "ፓስተር-ጄኖሳይድን" ተመልከቱት። "በፓስተር-ጄኖሳይድ" (ግርማ ታደሰ አያና) እና በአብይ አህመድ መካከል መሠረታዊ የአመለካከት ልዩነት የለም። ልዩነታቸው አብይ ከቃል ይልቅ በተግባር፥ "ፓስተር-ጄኖሳይድ" ደግሞ አመለካከቱንና ፍላጎቱን በቃላት ጥይት አደባባይ የሚዘራ መሆኑ ብቻ ነው።
የአማራ ህዝብ ሆይ! የአንድ ሐይማኖት ተከታይ አይደለህም። ኦሮሙማዎች ሀይማኖትን የሚጠቀሙት እኛን ለመከፋፈል እንጂ የኦሮሞን "የዋቄፈታ" ሐይማኖት ብንከተል እንኳ እኛን ከማረድ አይመለሱም። ፀባቸው ከብሔር ማንነታችን ጋር ነው። በመሆኑም ኦርቶዶክስን ስላጥላሉ፣ ፕሮቴስታንት ወይም ሙስሊም አማራዎችን ይምራሉ ማለት አይደለም‼‼ ያ ቢሆን ኖሮማ በወለጋ፣ በመተከል፣ በጉራፈርዳና በኢሉባቦር ሙስሊም አማራዊያን ባልታረዱ መስጊዶቻቸው ባልፈረሱ ነበር። በዚያው በፕሮቴስታንት ቸርቾች ውስጥ ሳይቀር የአማራ ፕሮቴስታንቶች የሚደርስባቸው መገለልና መገፋት ለማመን ያስቸግራል። ወደ አገልጋይነት ከፍ ሲሉማ የሚያደርሱባቸው መገለል ከቃላት በላይ ነው። የአብይ አህመድ ሹመኛ የነበረው ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ በአንድ ወቅት አማራ መሆናቸውን ሳያውቅ በአንድ ቸርች ለሚሄዱ የአማራ ልጆች፥ "ከአማራ ለመሸሽ ብዬ ነበር ፕሮቴስታንት ቸርች የመጣሁት፥ እዚህም ተከትለውን መጡ። ከአማራ ጋር ከማምለክ ቢቀርብኝ ይሻላል" እንዳላቸው ሰዎች በግል ነግረውኛል።
ስለዚህ አማራ ሆይ! አንዱን ሃይማኖት ነጥለው ስለሰደቡ ፥ በሌላ ሃይማኖት የሚገኝ አማራን የሚወዱት አልያም ከጭፍጨፋቸው የሚያድኑት መስሎህ እንዳትከፋፈል። ፀባቸው ከአማራዊ ማንነትህ ጋር ብቻ ነው።
የዚህን ነውረኛ ሰውዬ በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ስድብ (እኔም የኦርቶዶክስ ሐይማኖት ተከታይ እንደመሆኔ ሰውዬው የሌለ ነገር እየዘላበደ የሚሳደበው ውስጤን ቢያመኝም) እንድታዩት ያቀረብነው፥ የኦሮሙማ ሰዎች በእምነት ውስጥ ነን እያሉ የፈጣሪም የሞራልም ልጓም የሌላቸው መሆኑን እንድትታዘቡ እንጂ፣ "ኦሮሙማ ፀቡ ከሃይማኖት ጋር ነው" የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ አይደለም‼
አማራ እንኳን ፥ኦርቶዶክስ፣ ሙስሊምና ፕሮቴስታንት መሆን ቀርቶ የራሳቸውን የዋቄፈታ እምነትን ቢቀበልላቸው እንኳ አማራን ከመግደልና ከማፈናቀል አይመለሱም፤ ጥላቻቸው ከአማራዊ ማንነታችን ጋር እንጂ ከምንከተላቸው ሃይማኖቶች ጋር እንዳልሆነ በተግባር አይተናል። የኦሮሞ ጭምብላም "ኡስታዞች" እንኳ ሙስሊም አማራዎች በኦሮሚያና መተከል በተደጋጋሚ ሲታረዱ ትንፍሽ አላሉም። ለምን⁉ ፀብና ጥላቻቸው ከማንነታችን ጋር ነው፤ የሚከተሉትን እምነት ብንከተል እንኳ ጥላቻቸውን አያለዝቡልንም‼
አማራ ሆይ! ህዝባዊ አንድነትህን አጥብቀህ ያዝ‼‼‼
ዴቭ ዳዊት።
https://fb.watch/4oU6hM2NmF/