የተጠያቂነት እና የስነ ምግባር ክፍተቶች በተገቢው ስርዓት ርምጃ የሚወሰድባቸው ይሆናል።
የመከላከያ ሠራዊቱን እሴቶች የማይወክል ተግባር የሚፈጽሙትን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባም አስገንዝበዋል፡፡
የስነ ምግባር ክፍተቶች በተገቢው ስርዓት የተጠያቂነት ርምጃ እንደሚወሰድባቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከውይይቱ በኋላ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት አስታውቀዋል፡፡
Please wait, video is loading...