Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Ethio 360፡ ኤርሚቲ ዛሬም በአውሎ ሚዲያ ላይ ቀርባ በመሀይም አንደበቷ ትቀባጥራለች፡፡

Post by AbebeB » 21 Mar 2021, 13:10

በጠላት አስተዳደደር ጉያ ሥር እየተሠራ የኦሮሞ ፖላቲካ ግብ በአንድ ጊዜ ይፋ ይደረግ ይመስል ታክቲክና ስትራቴጂ ባለማወቁ
ኤርሚያስ ለገሠ እንዲህ ይላል፡፡