Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by Thomas H » 20 Mar 2021, 17:08

ነፍጠኞች በቃ ሱዳን ቅዘን በቅዘን ስታደርጋቸው አሁን ዝምብለው ይቀባጥራሉ

አማራ ሚዲያ አገልግሎት - Amhara Media Service
6h ·
በወለጋ ፣ በመተከል እና በአጣየ አማራን እየጨፈጨፈ ያለው ማንም ሳይሆን ራሱ ገዥው ፓርቲ የኦሮሞ ብልጽግና ነው!!
ኦነግ ሻኔ የዳቦ ስም እንጅ ትጥቅ አቅራቢ ፣ መረጃ አቀባይ እና ስምሪት ሰጭ ብሎም ዋናው ጨፍጫፊ ራሱ ኦህዴድ ነው!!
አማራ ሆይ ከእኒህ ሰዎች መንግስታዊ ጥበቃ አገኛለሁ ማለት ዘበት ነው!!
ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ እንዳሉት "ከተፈለገ ኦነግ ሻኔን ማጥፋት ቀላል ነው፣ ነገር ግን ለፕሮፓጋንዳ እና ሰበብ ስለሚፈለግ እንዲጠፋ አይፈልግም" ብሏል!
እውነታው ይህ ነው!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by AbebeB » 20 Mar 2021, 17:19

Thomas H wrote:
20 Mar 2021, 17:08
ነፍጠኞች በቃ ሱዳን ቅዘን በቅዘን ስታደርጋቸው አሁን ዝምብለው ይቀባጥራሉ

አማራ ሚዲያ አገልግሎት - Amhara Media Service
6h ·
በወለጋ ፣ በመተከል እና በአጣየ አማራን እየጨፈጨፈ ያለው ማንም ሳይሆን ራሱ ገዥው ፓርቲ የኦሮሞ ብልጽግና ነው!!
ኦነግ ሻኔ የዳቦ ስም እንጅ ትጥቅ አቅራቢ ፣ መረጃ አቀባይ እና ስምሪት ሰጭ ብሎም ዋናው ጨፍጫፊ ራሱ ኦህዴድ ነው!!
አማራ ሆይ ከእኒህ ሰዎች መንግስታዊ ጥበቃ አገኛለሁ ማለት ዘበት ነው!!
ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ እንዳሉት "ከተፈለገ ኦነግ ሻኔን ማጥፋት ቀላል ነው፣ ነገር ግን ለፕሮፓጋንዳ እና ሰበብ ስለሚፈለግ እንዲጠፋ አይፈልግም" ብሏል!
እውነታው ይህ ነው!
ከይሲ ጁንታ ዝም በል!

Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by Thomas H » 20 Mar 2021, 17:50

እርማት: ዓብይ ጁንታ አትበሉ ብሏል ስለዚህ ማለት ያለብህ "ከይሲ ጁንታ ዝም በል " ሳይሆን "ከይሲ ሕወሐት ዝም በል" ነው ማለት ያለብህ::

ለለጠፍኩት መረጃ ትክክለኛነት ምንጩ ይሄ ነው :

https://www.facebook.com/%E1%8A%A0%E1%8 ... 5230875752

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by Lakeshore » 20 Mar 2021, 22:20

You are agame junta therefore you are not allowed to talk about Ethiopian whether the mighty Amhara or Oromo. Yes, you can talk about Sudan.

Thomas H
Senior Member
Posts: 13065
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by Thomas H » 21 Mar 2021, 12:47

Source of this picture: Top Amhara PP official ዮሐንስ ቧያለው

Selam/
Senior Member
Posts: 17637
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና : የአማራ ክልል መንግሥት ሽመልስ አብዲሳ እና ታዬ ደንዳአ ኦነጎች ናቸው አለ

Post by Selam/ » 21 Mar 2021, 13:10

Kichamo Komalo - OLF & Oromos are our brothers & sisters. It’s only woyane leeches that are inherently evil and foreign. KIFU!

Thomas H wrote:
21 Mar 2021, 12:47
Source of this picture: Top Amhara PP official ዮሐንስ ቧያለው

Post Reply