Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
temari
Member
Posts: 3904
Joined: 28 Dec 2014, 21:18

ሴት ነኝ - The first female premier league player who had to do medical check to prove she is female

Post by temari » 19 Mar 2021, 17:06

It is still hard for me to accept this player from Hawassa is female.


Hawzen
Member+
Posts: 7274
Joined: 07 Jun 2012, 05:03

Re: ሴት ነኝ - The first female premier league player who had to do medical check to prove she is female

Post by Hawzen » 19 Mar 2021, 18:55


It looks like many people including you and myself will have hard time to accept the soccer player Mesay Temesghen as a female because of the voice, muscle, appearance and of course the name Mesay itself. I don't know how common the Name Mesay is for a female in Ethiopia but I had a good friend of mine and his name was Mesay...Personally, I think there are more than one players who look like male in this team.. For example: Mekdes Mamo looks like a male to me as well...

I think they need to check chromosomes (female XX, male XY), reproductive organs (ovaries, testes) and hormones (oestrogen, testosterone) of the ambiguous players of this team to be sure with their gender.

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF Junta Sigbgb

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሴት ነኝ - The first female premier league player who had to do medical check to prove she is female

Post by Ethoash » 20 Mar 2021, 06:37

Hawzen wrote:
19 Mar 2021, 18:55
It looks like many people including you and myself will have hard time to accept the soccer player Mesay Temesghen

መስለኝ ከሆነ እኔ ሁሉም ጥቁር አፍሪካ ወይም አሜሪካን እስፖርተኞች ወንድ ነው የሚመስሉኝ ። ስለዚህ ሁሉንም ወንድ ናቹሁ እያልን እናሳጣቸው ወይ። በተለይ ምስራቅ ኢሮፓኖች አንዳንዴ ቁመታቸው ወፍረታቸው ምንም የሴትነት ነገር የለላቸውን አምጥተው ያወዳድራሉ ታድያ ያንን ሁሉ ሴቶች አይደሉም ብለን እንመርምር ወይ።

መሳይ ስሙ ደግሞ በጣም ጥሩ ስም ነው ለአንት አይነቱ ደደብ ይመስላል ለማለት ነው። ኤክስ ዋይ ክሮሞዞን የት ነው የምታስመረምረው። ምን ቸግራቸው አዎ ወንድ ነው ቢሉህስ ። ብዙ ግዜ አሜሪካኖች ሲሽነፉ በካናዳዎችም ቢሆን ድራግ ቴስት ይደረግ ብለው ። ድራግ ተጠቅመሃል ብለው ነው ። ስምህን አጥፍተው ሽልማት ህን የሚቀሙህ። ራሽያኖች በሙሉ ነው እስፖርተኞቻቸው ከወድ ድር የታገዱት ። አሜሪካኖች ከነሱ እኩል ድራግ እየውስዱ አሜሪካንን የሚነካ የለም ።

እኔ የምለው ቪድዬውን በደምብ አላየሁትም ግን ማን ነው ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው። የሚያቀርቡትን ስዎች ከአፍሪካ ከሆኑ እኛም እስፖርተኖቻቸውን አይተን እንዲቱዋን ወንድ ትንሽ የምትመስለውን ወንድነሽ ማለት መቻል አለብን ይህ ነገር እኛችንን በቀላሉ ከስጠን ማለቅያ የለውም።

እንደኔ ከሆን ሁሉም ሴት ተጫዎቶች በሙሉ የአፍሪካ ተጫዋቶች ሱራቸውን አውልቀው መታየት አለባቸው ። አለቀ ደቀቅ ሴት መሆናቸው በአንድ ሴክንድ ይታወቃል ። የምን መፈላስፍ ነው። እኔን ብትጠይቀኝ ወንድ ልተመስለኝ ትችላለች ግን በኢትዬዽያነቱዋ አይደለችም ማለት አለብኝ ለመብቱዋም መታገል አለብኝ ። ግን አንተ ኤርትራዊ በሱማሌ ስም እየገባህ መበጥበጥህን አቁም።


ይህንን እንተውና እኔ ምንም አንደኛ ደረጃ እግር ኩዋስ አላየወም ። ምንም አይነት የኩዋስ ቁጥጥር አላየሁም ። ልጆቹ ማንጠባጠብ እንኳን አይችሉም አስር ቆጠረው ኩዋሱ የሚወድቅባቸው ከሆነ ምኑን ነው የናሽናል ቲም የሚባሉት።

በጣም በጣም መስራት ያለበት ከልጆቹ መረጣ ነው። ልጆቹ ሲመረጡ እግራቸውን እንደእጅ መጠቀም የሚችሉ መሆን አለባቸው ይህ ችሎታ የሚመጣው ደግሞ ልጆች በልጅነታቸው ኩዋስ ማንጠባጠብ ሲጀምሩ ነው። ይህ ብቻ ነው የእግር ኩዋስን እድገት የሚያመጣው።




Ronaldinho and all of them copy Pele... so we should study how pele control the ball with his two foot left and right both feet must be equally good at controlling football


ethiopian Soccer ball skill



ይህ ልጅ የት ደረስ። ይሄኔ የእግር ኩዋስ እድሜው ገስግሶ ይሆናል። ይህንን አይነቱን ችሎታ መጠቀም እንዴት አልቻልንም። አንዳንድ ስዋች ይህ እይነት ችሎታ ያላቸው ስዎች ትሪክ ብቻ ነው እግርኩዋስ ጨዋታ አይችሉም ይላሉ ። እንዴት አርገህ ነው እግርኩዋስ የምትጫወተው ኩዋሱን መቆጣጠር ካልቻልክ በሁለቱም እግርህ በቀኝም በግራም ። ሌላው ደግሞ ይህ የመጀመሪያው አስመራጭ ችሎታ ነው ። የቀረውን በጨዋታ ታመጠዋለህ ።



Kidus Elias ይባላል እንዴት ኩዋሱን እንደሚቆጣጠራት አያች ሁ። ኩዋሱዋን በእግርህ መቆጠጠር ከቻልክ ሌላው በልምምድ ይዳብራል።




በአብዛኞቹ እግርኩዋስ ጥበብ ከፔሌ የተቀዱ ናቸው ። ሌላ ጥበብ ሊፈጠር አይችልም ። አንዳንዴ አንዳንድ ስፖርተኞች ጥቂት ጥበብ ሊፈጥሩ ይችላሉ ግን ፔሌ አብዛኛውን ጥበብ ፈጥሮታል ስለዚህም ነው ብዙ ድንቅ የብራዚል ተጫዋቾች ፔሌ ቀድተው የሚጫወቱት ስለዚህ እኛ ሌላ ለመፍጠር ከምንሞክር ፔሌ ቀድተን ብንጫወት የበለጠ እምርታ እናሳያለን ባይ ነኝ።

Post Reply