የኦሮሚያ ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ለመምክር ዛሬ ተስብስቦ ነበር፡፡
1. 7500 ልዩ ሀይል ወደ ትግራይ ለመላክ (ፎጣ ለባሽ ተገባደደ መሠል)
2. የኦፒዲኦ (ብልግና) ከፍተኛ አመራር መገደላቸውን እንዴት መቋቋም እንደሚቻል ለመምከር
በስብሰባው ላይ የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽነር አቶ አራርሣ መርዳ ሣ በሪፓርታቸው ውስጥ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትንና የኦሮሚያን ፀጥታ ወቅታዊ ሁኔታ አቅርበዋል፡፡ በዚህ ሪፓርት መሠረት፤
1. አራቱም የወለጋ ዞኖች
2. ሀለቱም የጉጂ ዞኖች
3. ቦረና ዞን
4. ቡኖ በደሌ ዞን
5. ከጂማ ዞን 6 ወረዳዎች
6. ከምስ/ሀረርጌ 7 ወረዳዎች
7. ከደ/ሸዋ 5 ወረዳዎች
8. ከምዕ/ሸዋ 10 ወረዳዎች
ከመንግስት ቁጥጥር ውጪ መሆናቸውን ሪፓርት አድርገዋል የፓሊስ ከሚሽነሩ፡፡
ነጻነታችን በእጃችን ነው፡፡