Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ የሂሊተን ሆቴልን ኦነግ አናውቅም፣ ከዳዉድ ኢብሣ ጋር ወደፊት አለ፡፡ ለመንግስትና ምርጫ ቦርድም ማስጠንቀቂያ ሠጥቶ ወቅታዊ ጥሪም አቅርቧል፡፡

Post by AbebeB » 19 Mar 2021, 00:45

  • ማን ለውጥ አምጥቶ ማን ስልጣን ይነጥቃል?
  • አማራ ሲጥል እንጂ ሲታገል አይታይም የሚለው ብሂላቸው ላይራ ነው እኮ፡፡
https://kichuu.com/ibsa-ejjennoo-qbo-ma ... a-kenname/