Re: Ethiopian Minister: በክረምት ወራት ሁለተኛውን የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ከመፈጸም ማስቆም አይቻልም
መለስ አብይ ግደብን ድምፅ አጥፍቶ ጀመረ ። ታድያ የምን እዩልን ስሙልኝ ነው ዝም ብሌ ወሃውን አይሞላም ወይ ። የምን ዛቻ ነው ። ማንም የማይከለክልን ሀይል የለም ትናንት ሱዳን ደንበራችንን ጥሳ ገብታ አቅም ስሌለለን ዝም ብለናታል አይደለም ወይ። በነገራችን ላይ ዝም ማለቱ ታላቅ ጥበብ ነው። ምን ሊያመጡ ነው መሬቱን አይውስዱ ነገር። ዝም ብሎ ማየት ነው የሚያዋጣን። ማለቴ ዛቻውን ቀነስ ወሬውን ቀነስ ውሃ መላቱን በሚስጥር ተደርጎ ይሞላ ። እንዳልኩት መሐመድን አለአሩሲን ለአባይ ግድብ ተጠሪ አርጎ ይህ ጉሩብ መጠቀም አለበት ። አረብኛ በመቻሉ እንደውም ታላቅ ጥቅም የሚስጠው አል አሩሲ ተከዜ ሄዶ ፊልም ቢስራ ነው ። እንዴት ተከዜ ሱዳንን በጎርፍ እንደሚያጠለቅልቃ እንደነበረና አሁን ደግሞ ሱዳን በአመት ሶስት ግዜ ማጨድ እንደቻለች የሚያስረዳ ፊልም ቢስራ ጥሩ ነው። አዎ ፊልም ተስርቶዋል ስለተከዜ ግን ጥራቱን የጠበቀ በአረብኛ መስራት አለበት ። እኛ ከምንዝት ይህንን ስራ ብንስራ ታላቅ ጠቀሜታ አለው።
እኔ ከድሮም ብያለሁ። ግብፅ ከፈለገች ለም መሬት ኢትዬዽያ ውስጥ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። መረት ለእንዱስትሩም ከፈለግ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። ይሄው ሱዳን መሬት ቢስጣት ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ።
እኔ ከድሮም ብያለሁ። ግብፅ ከፈለገች ለም መሬት ኢትዬዽያ ውስጥ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። መረት ለእንዱስትሩም ከፈለግ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። ይሄው ሱዳን መሬት ቢስጣት ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ።
Re: Ethiopian Minister: በክረምት ወራት ሁለተኛውን የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ከመፈጸም ማስቆም አይቻልም
Evil green eye woyane - ምን አባክ አገባህ የፈለገውን ቢናገር በኢትዮዽያ ጉዳይ? KIFU!
Ethoash wrote: ↑18 Mar 2021, 07:34መለስ አብይ ግደብን ድምፅ አጥፍቶ ጀመረ ። ታድያ የምን እዩልን ስሙልኝ ነው ዝም ብሌ ወሃውን አይሞላም ወይ ። የምን ዛቻ ነው ። ማንም የማይከለክልን ሀይል የለም ትናንት ሱዳን ደንበራችንን ጥሳ ገብታ አቅም ስሌለለን ዝም ብለናታል አይደለም ወይ። በነገራችን ላይ ዝም ማለቱ ታላቅ ጥበብ ነው። ምን ሊያመጡ ነው መሬቱን አይውስዱ ነገር። ዝም ብሎ ማየት ነው የሚያዋጣን። ማለቴ ዛቻውን ቀነስ ወሬውን ቀነስ ውሃ መላቱን በሚስጥር ተደርጎ ይሞላ ። እንዳልኩት መሐመድን አለአሩሲን ለአባይ ግድብ ተጠሪ አርጎ ይህ ጉሩብ መጠቀም አለበት ። አረብኛ በመቻሉ እንደውም ታላቅ ጥቅም የሚስጠው አል አሩሲ ተከዜ ሄዶ ፊልም ቢስራ ነው ። እንዴት ተከዜ ሱዳንን በጎርፍ እንደሚያጠለቅልቃ እንደነበረና አሁን ደግሞ ሱዳን በአመት ሶስት ግዜ ማጨድ እንደቻለች የሚያስረዳ ፊልም ቢስራ ጥሩ ነው። አዎ ፊልም ተስርቶዋል ስለተከዜ ግን ጥራቱን የጠበቀ በአረብኛ መስራት አለበት ። እኛ ከምንዝት ይህንን ስራ ብንስራ ታላቅ ጠቀሜታ አለው።
እኔ ከድሮም ብያለሁ። ግብፅ ከፈለገች ለም መሬት ኢትዬዽያ ውስጥ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። መረት ለእንዱስትሩም ከፈለግ ብንስጣቸው ብዬ ነበር ። ይሄው ሱዳን መሬት ቢስጣት ኖሮ ይህ ሁሉ ጣጣ ይመጣብን ነበር ወይ።