Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42513
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Tigres Need a Collective Psychotherapy (ትግሬዎች ማህበራዊ የሳይኮሎጂ ፍውሰት ያሻቸዋል)

Post by Horus » 17 Mar 2021, 23:36

ለምን በሉ?

አንደኛ፣ ለ50 አመት ኢትዮጵያን አውከው፣ ወግተው፣ ከፋፍለው፣ ሰድበው፣ ቶርቸር አድረገው ያከማቹት የወንጀለኝነት እና የጥፋት ጸጸት እጅግ፣ እጅግ ከፍተኛ ይህ ነው ማይባል የሳይኮልጂ ውድመት አድርሶባቸዋል ። ይህ ሶሺያል ጊልት ወይም የጋርዮሽ ጸጸት ዛሬ ሳሆን ስልጣን ላይ ሆነው ሁሉ ይታይ ነበር። ትልቅ ምልክቱም ከኢትዮጵያ በመገለል፣ በመለየት፣ በመደበቅ ያሳዩት ነበር ። ግዙፉ ጸጸት ወደ የጋርዮሽ ሃፍረት ወይም ሶሺያል ሼም ተሸጋግሮ ነበር ።

የዚያ መድሃኒቱ ኢትዮጵያንና ተጠቂዎቻቸውን ይቅርታ ጠይቀው፣ የባህል ካሳ ከፍለው ንስሃ ገብተው ሪፔንት ማድረግ ሆኖ ሳለ ሌላ ግዙፍ ጦርነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ከፈቱ ።

ሁለተኛ፣ አሁን ዎያኔ ሙሉ በሙሉ ተመምስሶ፣ ቱባ ቱባ መሪዎቹ ተገድለው፣ የቀሩት እስር ቤት ገብተው፣ የሰረቁት ሃብብትና ንብረት ከስሞ የቀረው ሎቢና ደላላ መግዣ ሲሆን የሚከተለው የሳይኮሎጂ ህመም ሃዘን፣ ውስብስብ ለቅሶ (ኮምፕሊኬተድ ግሪቪንግ) ይባላል ። ይህም በቀጥታ ወደ ድብርት (ዲፕሬሽንና ራስ ማጥፋት) ይለወጣል ።

የዚህ ምልክቱ የትግሬ ወጣቶች ወደ ወንጀላዊ አመጽና ወደ እስር መውረድ መጀመር ነው። አለም ሁሉ የሚኖረው በህግ ነው ። እነዚህ አለምን የሚረብሹ የትግሬ ወጣት ሁሉ መድረሻው እስር ቤት ነው።

በተሳሳተ መንገድ እስከ መጨረሻው የሚጓዝ ሁሉ ፍጻሜው ይህ ይህ ነው፤ ውደመት፣ ሞት፣ ወድቀት፣ እስራት፣ እብደት፣ ሰካራምነት፣ ድረጊስትነት፣ መጠላት፣ መለየት፣ በቃ !!

Last edited by Horus on 17 Mar 2021, 23:56, edited 1 time in total.




Post Reply