ሰበር ዜና: በሽሽት ላይ ሳለ ለሁለት ተከፍሎ በተለያየ ቦታ ካለው የህወሓት/ጁንታ ቡድን ውስጥ ሁለት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ሙሉ በሙሉ ከነ ወታደራቸው ተደምስሰዋል!!!!
በሽሽት ላይ ሳለ ለሁለት ተከፍሎ በተለያየ ቦታ ካለውና በጄ/ፃድቃን ከሚመራው የህወሓት/ጁንታ ቡድን ውስጥ ሁለት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ሙሉ በሙሉ ከነ ወታደራቸው ተደምስሰዋል:: በውጊያው ላይ የተማረኩትና በቁጥር ከ50 በላይ የሆኑት ኮረኔሎች ማምሻውን አዲስ አበባ ይገባሉ:: የአሁኑ ድንገተኛ ግዳጅ የመጨረሻው ጁንታውን የማጽዳት ግዳጅ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ! በተያዙትና በተደመሰሱት የህወሓት ኮረኔሎች ዙሪያ መከላክያ ሚኒስትር እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም::