-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: Ethiopian government and UAE PJSC-Masdar to jointly develop 500MW solar power project
The office of the Prime Minister should check at least spelling before posting any news it posted on social media. Here above it should read acting through, not though.
Re: Ethiopian government and UAE PJSC-Masdar to jointly develop 500MW solar power project
ይህ ስራ ፈት መሪ ስራ ፈቶ እኛንም ስራ ያስፈታል።
ስንት ግዜ ነው እንዲህ አይነቱን ፖሮጀክት እስራለሁ እያለ የፎገረን። ለምስሌ ከአስመራ እስክአዲስ የቤንዚን ትቦ እገነባለሁ ብሎ ነበር ፣ ከዚያም የአከለ ሲንኩላን ብስክሌት የሚስራ ድርጀት አቋቁማለሁ ብሎ ነበር ።ከመጣ ሁለት ፖሮጀክቶችን ቃል ገብቶ ነበር ሁለቱንም አልስራም። ከዚያም ይህ ቃል ኪዳን ሲበላበት ወያኔዎች ጀምረው የተወቱን በሙሉ ስርተን እንጨርሳለን አለ። አንድ ጨርሶዋል ። ለሱ ምስጋና ይግባው ግን ሌሎቹን ተረስተዋል ወይም ገንዘብ የለም። ወይኔ የመስረት ድንጋይ በየቦታው እስቀምጦ ፖሮጀክት አይስራም ብሎን ነበር እሱ ደግሞ ከተረት ተረት ያለፈ ምንም አይነት ነገር ጠብ ሲል አይቼው አላውቅም ። እንደውም ከቻይናዎች ጋራ ቢስራ የቀኑ ቀን ቁፋሮው ይጀመር ነበር ቻይና ቀልድ አታውቅም።
አሁን ደግሞ ወድ ሶላር ፕወር ልምጣ የት ጋ ነው ሊስራ የታስበው ። ለምንስ ሶላር ፓወር እኮ በቀን ብቻ የሚስራ ሐይል ማመንጫ ነው። በንፋስም መታገዝ ይችላል። ግን ንፋስም አስተማማኝ አይደለም ። ሶላር ፓወር በባትሪ እናርግ ከተባለ ደግሞ በጣም ወድ ይሆናል ማን ሊችለው ነው ወጪውን። ይህ ማለት ደግሞ ሶላር አይስራ ማለቴ አይደለም ብዙ ማስብ ያስፈልጋል።
ደህና ፀሐይ የሚወጣበት ቦት ልክ እንደአፋር አካባቢ መብራት በሶላር ቢያገኙ ጥሩ ነበር። ሁሉንም አንድ ቦታ ከመትከል ደግሞ አምስት ቦታ መቶ ሚሊዬን ዋት የሚያመነጩ ሶላሮች በአምስት ቦታ ቢተከሉ ለአካባቢው ስው ጠቀሚታ አለው ትናንሽ ፋብሪካና ዘመናዊነት ሊመጣ ይችላል ።
ወይ ደግሞ ምንም ባትሪ ሳያስፈልግ በሙሉ የተመረተውን ወድ ናሽናል ቋት ውስጥ ማስገባትና ከዚያም አፋሮች መብራት ሲፈልጉ ከሽጡት ሶላር ሐይል የሚታስብ የሐይድሮ ፖወር ይላክላቸዋል እንዲህ ከሆነ ምንም ሐይል ሳይቋረጥ ማግኘት ይችላሉ ማለት ነው።
ሌላው የሶላር ችግሩ ደግሞ በአፈር መሽፈኑ ነው። ደረቃማ አካባቢ ንፋስ ሲነፍስ ሶላሩ በአፈር ስለሚሽፈን ይህንን የሚጠርጉ ስዎች ወይም የሚጠርግ ማሽን ያስፈልጋል። ይህ በጣም አድካሚው ፓርት ነው ይህ ታስቦበታል ወይ ።