Re: Beles sugar factory finally to start production next month
This was started by TPLF not by Isaias.Be thankful and give the credit to those that deserve it!
Re: Beles sugar factory finally to start production next month
አህመድ አሊ ዶክተር አብይ። አንድ ነገር ለሱ ምስጋና የሚደርስው ወርቃማዎቹን ያስጀመሩትን ድርጅቶች በሙሉ ሲያጠናቅቅ ብቻ ነው። ሌላ ላይ ሳይንጠለጠል አስሩን የሱካር ድርጀት ከጨረስ አስር ቢሊዬን ዶላር ያገኛል። ይህ በጣም በቂ ነው ኢኮኖሚያችንን ለማፋጠን።
የሱካር ድርጅት ኤሌትሪክ አይፈልግም ። የራሱን ኤሌትሪክ ማመንጨት የሚችል ድርጅት ነው። ተረፈ ምርቱም ክከብት እርባታ የሚወል ነው ።በአጠቃላይ ምንም የሚጣል የለውም ። ነገር ግን አሁን ያሉት የሱካር ድርጅቶች የፋብሪካውን ተረፍ ምርት ለገበሬዎች እንደመስጠት እያቃጠሉት ነው። ምንም አላፊነት የማይስማበት ድርጅት ነው። እንዳልኩት ድርጅቱ ባደገ ቁጥር ለጠቅላይ አዛዡ ጥቅም የማያገኝ ከሆነ ምንም ስራ አይስራም። በአንድ ሱካር ፋብሪካ ውስጥ መቶ ሺህ ስዋች ተቀጥረው የሚስሩበት ፋብሪካ ሲሆን ፋብሪካም አይባልም እስቴት ነው የሚባለው ከትልቅነቱ ብዛት ።
ሌላው ምኝቴና ልመናዬ የሱካር ድርጅት ይሁን ሌሎች ድርጅቶች እንዲህ ያለ እንቨስትመት አርገው ሲጠቀሙ በሚሊዬን ዶላር ሲዝቁ ለአካባቢው ሕዝብ ፲% እርዳት በግብር መልክ ቢከፍሉ አካባቢውን ስለሚያሳድገው የአካባቢውም ስው ተጠቃሚ ስለሚሆን ። ሱካር ድርጅቱን እንደ አይናቸው ብሌን ይጠብቁታል

Kichamam Woyane - Things get completed because the human acid that was etching prosperity has been removed. The graceless and cancerous woyane is out of the way. The sugar thief, Abay Tsehay, is dead. The crooked-legged, ashy and ugly TPLFits are gone. KIFU!
Ethoash wrote: ↑13 Mar 2021, 08:39አህመድ አሊ ዶክተር አብይ። አንድ ነገር ለሱ ምስጋና የሚደርስው ወርቃማዎቹን ያስጀመሩትን ድርጅቶች በሙሉ ሲያጠናቅቅ ብቻ ነው። ሌላ ላይ ሳይንጠለጠል አስሩን የሱካር ድርጀት ከጨረስ አስር ቢሊዬን ዶላር ያገኛል። ይህ በጣም በቂ ነው ኢኮኖሚያችንን ለማፋጠን።