Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ለብአዴን ንገሩት የባህርዳር: ጎንደር: ወሎ ህዝብ የናንተን ጥበቃ ከሚፈልጋቸው ህዝቦች ጥቂቶች ናቸው በመንጋ ወደተከበብንውም ተመልከቱ

Post by Jirta » 05 Mar 2021, 15:28

ኢትዯጵያን የሚታደግ አማራ ብቻ ነው:: እባካችሁ ትኩረታችሁንም ወደ አአ መለስ አድርጉ እና ተመልከቱን:: ከበባ እየተፈፀመብን ነው::