ሁለተኛ ምኒልክ አድዋን ያሸነፈበትን ባንዲራ ጥሎ ያን ቆሻሻ የዎያኔ ምልክት ተሸክሞ ድራማ ሲያደርግ ኦሮሞ አፈረ ።
ሶስተኛ በኦሮሞ ቁላው ተሰልቦ በግድ ኦሮሞ የተደረገው ባልቻ ዛሬ የብልጽግና መነገጃ መደረጉ አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን አሳፋሪ ነው። በዉሸት ላይ የቆመ ማንነት አንድ ቀን ይፈርሳል !!
ባልቻ አዶፕትድ የሆኑ ኦሮሞች እንጂ የራሱ ልጅ የለውም !! አሁን የባልቻ ልጅ ነኝ ባይ ነጋዴዎች ሁሉ ይጋለጣሉ !!
ሽማግሌ ተብዬ አፈ ታሪክ ተረታሞች የኦሮሞ ማንነት ነጋዴዎች ወደ ፊት ያፍራሉ !!
ኦሮሞ አድዋን አለ ምኒልክ አድዋ ኬኛ የኦሮሞ ማፈሪያ ነው !!
ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ መሆን ስላልቻለ ነው ይህን ሁሉ ድራማና ተረት ተረት !!!
ልብ በሉ ክስታኔው ቴዲ አፍሮ ስለ ምኒልክ፣ ስለ ጣይቱ ብሎም ብሎም ስለ ባልቻ ስለዘፈነ በአዳማ እንዳይታይ የተሰለፈው ጀሌ ቄሮ ነው ዛሬ ፈረሰ ጭኖ አዲሳባን በፋንዲያ ሲያገማ የዋለው የባልቻን፣ ቋላውን የቆረጠውን የክስታኔው ባልቻን ምስል ተሸክሞ !! አሳፋሪ ባለግዜ ፖለቲካ ድራማ !!
ስሟቸው እነዚያ ዉሸታም የጂዳ ሽማግሎች ባልቻ አገሩ ይህ ነው ሲባል ሰምተናል ነው የሚሉት !! ምኒልክ ያ አገር በሙሉ ርስቱ እንዲሆን ለባልቻ ሰጥቶት ነበር ። አው ያ አገር የባልቻ ርስት ይባል ነበር ።
አንድ ግዜ ምኒልክ ከዚያ አገር ቆርጦ ምሁር አክሊል ለሚገኘው ምሁር ኢየሱስ ገዳም መተዳደሪያ ይሁን ሲል ባልቻ እንዴት የኔ ርስት አለና ከዚያም በጣም ስለ ታመመ ጸልዮ ተምበርክኮ ፈቀደ !! ካሻችሁ የምሁር ኢየሱስ ገዳም ታሪክ አንብቡ !!
እነዚህ ዉሸታም ባልዘመን ሽማግሎች የባልቻ አገር ነው ሲባል ሰምተናል ተብሎ ነው የኦሮሞ ቴለኤቪዝን ፌክ የዉሸት ፕሮፓጋንዳ ሚነዛው
አቢይ አህመድ ይህን በመሰለ ዉሸት ከሆነ ድጋፍ መሰብሰብ የሚሞክረው በዕርግጥ ስለ ሸዋ ምንም የምያውቅ ሰው ነው ማለት ነው !!!
አድዋን መነገጃ ማድረግ ግዙፍ ግዙፍ ስህተት ነው !!! አትሞክሩት !!!