Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ትግሬዎች ምን የተፈጥሮ ሀብት አላቸው ለምትሉ ይሄዋ።

Post by Ethoash » 02 Mar 2021, 08:09

እጣን የለም ማለት ስራ ፍቶ የቡና ቤት ወሬ የለም። ፃዲቃን መቀደስ አይችሉ እጣን ከሌለ። በሰላም አውለኝ ብሎ መውጣት ይቀራል። ምን ሊጨስ ነው እጣን ከሌለ።

እጣን ማለት ትግሬ ውስጥ ተመርቶ ። ጉራጌ የሚቸረችረው ነው መርካቶ ውስጥ ። ታድያ እጣን ንግድ ቆመ ማለት ምድረ ጉራጌ ስራውን አጣ ማለት ነው። በደርግ ግዜ የመጨረሻ ድሀ የሚባሉት እጣን ነጋዴዎች ነበሩ ምድረ ጉራጌ ግን የእጣንን ጥቅም ስለሚያውቁ ልብሳቸውን ሳይቀይሩ እዛ መደብ ላይ ቁጭ ብለው እጣን ይቸረችሩ ነበር ። ታድያ መንጌ ቤት ሲወርስ እጣን ነጋዴዎች ቡዙ ቤት አጥተዋል። ለካ እጣን ወርቅ ኖሮ ነበር።

አንድ ሊተር የእጣን ዘይት በ፮ሺአምስት መቶ ዶላር እንደሚሽጥ ያወቁ በሙሉ ትግሬዎች ምን በልተው ያደራሉ ብለው አይጠይቁም።

እዚህ ቪድዬ ላይ እንደምትመለከቱት በልማዳዊ መንገድ እጣኑን ስለሚስበስቡት የባህርዛፉ ቅርፊት ተልጦ ባህርዛፉ በጣም የታመመ ይመስላል። ይህ ሳፑን አስባስቡ ዜዴ መቀየር አለበት።

እዚህ ቪድዬ ላይ ያሉትን መሳሪያዎች በሙሉ ይጠቀሙ እያልኩ አይደለም ። አንዴ እንዴት ታፕ እንደሚደረግ ካወቁ በኋላ ቀላሉን መንገድ መከተል ይቻላል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17613
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትግሬዎች ምን የተፈጥሮ ሀብት አላቸው ለምትሉ ይሄዋ።

Post by Selam/ » 02 Mar 2021, 08:39

Kichamo Komalo - Whoever says that Tigray doesn’t have natural resources is dumb. And unless you are just like them, you don’t need to be defensive. Tigray is rich in stones, such as granite, limestone, marble, and sand, metallic minerals, tourism and above all Human Resources. KIFU!

Ethoash wrote:
02 Mar 2021, 08:09

Post by Ethoash » 02 Mar 2021, 08:48

Selam/ wrote:
02 Mar 2021, 08:39
Kichamo Komalo - Whoever says that Tigray doesn’t have natural resources is dumb. And unless you are just like them, you don’t need to be defensive. Tigray is rich in stones, such as granite, limestone, marble, and sand, metallic minerals, tourism and above all Human Resources. KIFU!

ስማ እንተ ካላልክ ምን ዶለህ ። እኔ ያልኩት ትግሬዎች የተፈጥሮ ሀብት የላቸው ለሚሉት ገገሞች ነው። ጥሩ እውነት መናገር ጀምረሀል ትግሬዎች የ፮ሺህ ዘመን ስልጣኔ ያላቸው ማስተዳደር ቁምነገር የገባቸው ለ፻ሚሊዬን ሕዝብ በስላም ያለ ጦርነት ፴ አመት በቀኝ ገዝነት ያስተዳደሩ ወርቃማ ሕዝቦች ናቸው። ይሄው ገገማው መጥቶ ጦር በጦር አረገን የረሳነውን ረሀብተኛ ሕዝብ መባል እንጀምራለን ። እንደለመድከው ኬት መጣህ ስትባል ከአቢሲኒያ እያልክ ከኢትዬዽያ እንዳልመጣህ ትደብቃለህ እንዲህ ነበር አማሮች በደርግ ዘመን ሲያረጉ የነበረው ። ትግሬዎች መጥተው በኩራት ኢትዬዽያ ነኝ ማለት አስጀምሮዋቸሁ ነበር ። ያ ሁሉ ልፋት ገደል ከተታቹሁት ።

ይህንን ነጭ ማር ተመልከት ። በሌላው አለም የሌለ ማር i forward for u so that u can see the white honey.

Selam/
Senior Member
Posts: 17613
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትግሬዎች ምን የተፈጥሮ ሀብት አላቸው ለምትሉ ይሄዋ።

Post by Selam/ » 03 Mar 2021, 01:45

Kichamo Komalo - The sad part is that Tigray has also produced the worst human beings on earth. You disgusting ተባይ woyanes tainted the sacred earth and poisoned the down-to-earth people. KIFU!
Ethoash wrote:
02 Mar 2021, 08:48

Post Reply