Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


TesfaNews
Member+
Posts: 8145
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Mesob Agezi

Re: US PRESIDENT: ህውሀት ህጋዊው የትግራይ መንግስት ሆኖ በድርድር ወደ መቀሌ እንዲመለስ አሜሪካ ቀጭን ትዛዝ ትሰጣለች! + A TWEET.

Post by TesfaNews » 28 Feb 2021, 02:49

yaballo wrote:
28 Feb 2021, 00:30
US PRESIDENT: ህውሀት ህጋዊው የትግራይ መንግስት ሆኖ በድርድር ወደ መቀሌ እንዲመለስ አሜሪካ ቀጭን ትዛዝ ትሰጣለች! + TWEET.





ትራምፕ ከወደቀ በኃላ የምስራቅ አፍሪካ ጂኦ ፖለቲክስ ተቀይሯል።

የአሜሪካው አዲሱ መንግስት እነ አብይን እና ኢሳያስን በአፋጣኝ ትግራይ ላይ ያደረጉትን ወረራ እንዲያቆሙ አዟል!
ኢሳያስ ሙሉ ወራሪ ጦሩን እንዲያስወጣ ቀጭን ትዛዝ ተሰጥቶታል!

የትግራይን መንገዶችን ሁሉ ለውጭ እርዳታ ድርጅቶች ክፍት እንዲደረግ በቅርቡ ትዛዝ ይሰጣል!
በአብይ እና አህመድ ላይ እንዲሁም አብረዋቸው ጦርነቱ ላይ የተሰለፉት ሁሉ በገለልተኛ ቡድን ተጣርቶ በጦር ወንጀል እንዲከሰሱ ይደረጋል!
ህውሀት ህጋዊው የትግራይ መንግስት ሆኖ በድርድር ወደ መቀሌ እንዲመለስ አሜሪካ ቀጭን ትዛዝ ትሰጣለች!
ሆኖም ግን!

ይሄንን አብይ እና ኢሳያስ የማይቀበሉ ከሆነ አሜሪካ የትግራይን በጀት ታግዛለች፣ የአርትራ እና የአብይን ጦር አሜሪካ በድሮኖቿ ረሚም ታደርጋለች። መሬት ላይ የትግራይ ጦር ወራሪውን ሀይል ከቦ የድሽቃ ፈንዲሻ ያርከፈክፍበታል። ሱዳንም(ሱዳን ውስጥ ባለ የትግራይ ጦር?) በአሜሪካ ፍቃድ ወደ ትግራይ ትዘልቃለች!

ሳሉት እንግዲ ብረት ድስት፣ ሹካ እና ማንኪያ የሸከፈ የሻቢያ ጦር ማምለጫ አጥቶ እጅ ከፍንጅ በተራ ሌብነት ተይዞ በትግራይ ህዝብ ሲማረክ!😋
ሳሉት ፎጣ ለባሽ ሚሊሻ የአሜሪካንን ድሮን ሽሽት እግሬ አውጪኝ እንክሽ እነካ አርጊው ነካ ነካ እያለ ወደ ጎንደር ሲሮጥ!😋

ከወዲሁ "karma is a [deleted]!" የሚል ሜሜ ማዘጋጀት ሳይኖርብን አይቀርም ምእመናን!😂😂😂










Abaymado
Member
Posts: 4614
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: US PRESIDENT: ህውሀት ህጋዊው የትግራይ መንግስት ሆኖ በድርድር ወደ መቀሌ እንዲመለስ አሜሪካ ቀጭን ትዛዝ ትሰጣለች! + A TWEET.

Post by Abaymado » 28 Feb 2021, 04:34

yaballo wrote:
28 Feb 2021, 00:30
US PRESIDENT: ህውሀት ህጋዊው የትግራይ መንግስት ሆኖ በድርድር ወደ መቀሌ እንዲመለስ አሜሪካ ቀጭን ትዛዝ ትሰጣለች! + TWEET.




I think Rashid Abidi posted that exclusive thing on January 30, isn't it? But nothing happened!!

"TRUST ME AETHIOPIA IS HEADED FOR YUGOSLAVIA-STYLE DIVORCE. "

I think we should bury Tigray deep.

Post Reply