Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ጌታቸው ረዳ አልተናገረም!!!!

Post by Ejersa » 16 Feb 2021, 20:11

መቸም አያልቅባቸው TMH ምን ያህል በውሸት የትግራይ ህዝብ እያታለሉ እንደሚኖሩ ያሳዝነኛልም ያናድደኛልም።

ነገሩ እንዲህ ነው፣ አንድ application አለ። የአንድ ሰው ድምጽ (ለምሳሌ የእስታሊን) ሰጥተሃው ወደ ሌላ ድምጽ (ወደ ጌቾ) ቀይርልኝ ስትለው synonymous voice የጌቾ ቁጭ ያረግልሃል። ይህ አፕሊኬሽን ማንም ሰው ከፍሎ ማውረድ ይችላል። "synonymous voice change app." ይባላል።

ሌላ ስልክ ለመጥለፍ "synonymous voice trace machine" ብዙ ግዜ በመንግስት እጅ የሚገኝ ሲሆን ተፈላጊ ሰው ለመጥለፍ ይጠቀሙበታል።

በተጨማሪም በዘፋኞች ተመሳሳይ ድምጽ ለመስራት ይጠቀሙበታል አንዳንድ ዘፋኞች ድምፃቸው ወደ ሚፈልጉት ሰው ድምጽ ለመቀየር የሚጠቀሙበት በተለይ በአውሮፓና አሜርካ በብዛት ይሰራበታል።

እናማ የስታሊን ድምጽ ወደ ጌቾ ድምጽ ተቀይሮ በውሸት ፕሮፓጋንዳ አለን ለማለት የተሰራው የውሸት ፕሮፓጋንዳ ብዙ አያስኬድም ይልቁንስ የህዝባችን መከራ ከማራዘም ውጭ።

ከዚህ በፊት ወንድሙ ከአሜርካ ትዊት አደረገለት ዛሬ ደግሞ እስታሊን በድምጽ ለጌቾ ገባለት ፤ ባለፈውም አሉላ (በትክክለኛ ስሙ ሰለሚን) ለደብረጽዮን የየካቲት 11 መግለጫ ገባለት።


Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ጌታቸው ረዳ አልተናገረም!!!!

Post by Hameddibewoyane » 17 Feb 2021, 05:37

:mrgreen: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Abe Abraham wrote:
17 Feb 2021, 02:06

Post Reply