Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11588
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"በጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ሳትቀየር፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቢይ አሕመድ ከስልጣን የሚወገድበት መንገድ ካልፈለገ በስተቀር፤ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዳትሆን ያሰጋል" አብርሃ በላይ Ethiomedia

Post by sarcasm » 14 Feb 2021, 16:22

"በጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ሳትቀየር ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደምንም ብሎ፤ አቢይ አሕመድ ከስልጣን የሚወገድበት መንገድ ካልፈለገ በስተቀር፤ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዳትሆን ያሰጋል ።" አብርሃ በላይ (ethiomedia.com founder / owner)

FF 1:06:00

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21474
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: "በጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ሳትቀየር፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቢይ አሕመድ ከስልጣን የሚወገድበት መንገድ ካልፈለገ በስተቀር፤ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዳትሆን ያሰጋል" አብርሃ በላይ Ethiom

Post by Fiyameta » 14 Feb 2021, 16:27

መርካቶ ውስጥ ሲሰርቅ የተገኘን ሌባ፡ ሰዎች "ሌባ ያዙት!" እያሉ ሲያባርሩት... ብልጡ ሌባ አብሮ "ሌባ ያዙት!" ብሎ በመጮህ ትኩረቱን ወደ ሌሎች አድርጎ ለማምለጥ ሞከረ። ወያኔም እንደ ሌባው በማይካድራና በየሰሜን እዝ መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረሰውን ጥቃትና የሰራውን ወንጀል ለመሸፈን ሻእቢያን "ያዙት!" እያለ እያስጮኸ ነው። (EndBek)
📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌📌
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

pushkin
Member+
Posts: 9685
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: "በጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ሳትቀየር፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ አቢይ አሕመድ ከስልጣን የሚወገድበት መንገድ ካልፈለገ በስተቀር፤ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዳትሆን ያሰጋል" አብርሃ በላይ Ethiom

Post by pushkin » 14 Feb 2021, 16:39

ምነይነት የእምሮ ዝግመት ያለብህ የጁንታው ተላላኪ ነህ! ሲጀመር አብረሃ በላይ የሚሉት የትግራይ ሰው ዋንኛው የኤርትራን ነጻ መውጣት ከማይዋጥላቸው ደካማ ይትግራይ ተወላጆች አንዱ ነው። እሱም ሆነ ቴድሮስ አይነስውሩ፣ ኢሳያስ እንዳሉ እችን አለም በሞት ሊሰናበቷት እንደሚችሉ መገመት አያዳግትም። ዋንኛው ችግራቸው ኤርትራ ነጻ መውጣታቸው ነው። ስለዚህ ከነዚህ ደንቆሮዎች ምንም መማር አትችልም። ከነጥላቻቸው እንደሚጠፉ ግን አያጠራጥርም።
sarcasm wrote:
14 Feb 2021, 16:22
"በጊዜ ኢትዮጵያ ወደ ኤርትራ ሳትቀየር ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደምንም ብሎ፤ አቢይ አሕመድ ከስልጣን የሚወገድበት መንገድ ካልፈለገ በስተቀር፤ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዳትሆን ያሰጋል ።" አብርሃ በላይ (ethiomedia.com founder / owner)

FF 1:06:00

Post Reply