Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

የአድዋ ማዕከል በአዲስ አበባ እሠራልሃለሁ፦ እንዲያውም የአድዋን በዓል በኦሮምያ እናከብርልሃለን ብሎ መልአክ መስሎ የመጣውን ሰይጣን ከንቲባነት አትምረጥ። እድሜ ልክህን ባይተዋር ትሆናለህ።

Post by EwnetYashenifal » 11 Feb 2021, 01:38

የአድዋ ማዕከል በአዲስ አበባ እሠራልሃለሁ፦ እንዲያውም የአድዋን በዓል በኦሮምያ እናከብርልሃለን ብሎ መልአክ መስሎ የመጣውን ሰይጣን ከንቲባነት አትምረጥ። እድሜ ልክህን ባይተዋር ትሆናለህ።