Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

••የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! <የ እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም " 'ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ '

Post by MatiT » 10 Feb 2021, 21:29


የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት!

መቼም ጄኔራል ጻድቃን እንዲህ ያለ ዳግማዊ ስህተት ላይ ይወድቃል ብዬ ገምቼ ባለማወቄ ራሴን ታዘብኩት። ራሴን የታዘብኩት ከሰማሁ በሁዋላ ነው። እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም

እቅዳቸው ወዲህ ነው!

በቅድሚያ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ማጥቃትና መቆጣጠር። በመቀጠል ጎንደር፣ ባህርዳር እና ደሴን መቆጣጠር።

ልክ በዚህ ጊዜ አብይ አህመድ ቤተሰቡን ይዞ ስለሚኮበልል አዲሳባ ላይ በተደራጁ አባላት እና ደጋፊዎች ቤተመንግስቱን መቆጣጠር።

በመቀጠል ትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞችን በማስገደድ ከፊት በማስቀደም እንደ ፓሎኒ ኩዋስ እየነጠሩ አስመራ እና ምጽዋን መያዝ።

ከዚያም ህሊና አልባ ኢትዮጵያውያንን ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ምኒስትር አድርጎ በመሾም ኢትዮጵያን በእጅ አዙር መግዛት።

በመቀጠል ኤርትራን ለዘላለሙ እንዳትነሳ አድርጎ ማውደም። መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ፣ የኤርትራውያንን ትውፊት፣ ማህበራዊ ክብር፣ አገራዊ ስሜት እና ሰብአዊ ኩራት መድፈር እና ማዋረድ - ነበር የታሰበው።

እዚህ ለመግለጽ የማልፈልገው አሰቃቂ ድርጊት በኤርትራውያን እና በአማራ ማህበረሰብ ላይ ለመፈጸም አቅደው እንደነበርም በቂ መረጃ አለኝ። ልገልጸው ግን ፍላጎት የለኝም። ምክንያቱም ታሰበ እንጂ ስላልተፈጸመ መግለጹ ጥቅም የለውም። የታሰበውን ቀርቶ የተፈጸመውን የአርሲ የጦርነት ታሪክ በጨረፍታ በመጻፌ እንኳ የተሸከምኩትን ሸክም እኔ ነኝ የማውቀው።

ዞረም ቀረ ወያኔ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ንጹሃን ዜጎች ላይ ለመፈጸም ያቀደውን አሰቃቂ ድርጊት መፈጸም በጀመረ ልክ በ18ኛው ቀን ነገሮች ሌላ ሆኑ።

ክፉ አሳቢ የወያኔ መሪዎች ክፉ ገጠማቸው። ተማረኩ ወይም ተገደሉ። ባህርዳር እና አስመራን ለማውደም ያሰቡትን ራሳቸው በራሳቸው ላይ ፈጸሙት። በ30 አመታት የገነቡዋትን ትግራይ በ3 ሳምንታት አፈራረሷት። እናም የወያኔ መሪዎች ከሚሳኤል መተኮስ ወደ መማረክ ተሸጋገሩ። ከዚያም አልፎ በአሜሪካ መሬት ላይ ሲንደባለሉ ታዩ። ይህ መንደባለል አሳፋሪ ትርኢት ሆኖ ታየ።

ጄኔራል ጻድቃን በእግሪ መኸል ውጊያ በገጠመው አሰቃቂ ሽንፈት ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰ ሰው እንደመሆኑ እንዴት ዳግም ሊሳሳት እንደቻለ ግን መረዳት አቅቶኛል።

ለበለጠ መረጃ፥

www.derasii.com

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21470
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ••የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! <የ እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም " 'ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ '

Post by Fiyameta » 11 Feb 2021, 01:21

The greatest regret we Eritreans feel is, not having information to prevent the genocidal massacre at Mai-Kadra. But we are glad that we were able to prevent TPLF's another planned massacre in Humera. The Amhara people must arm themselves to prevent any further terrorist attacks against them. If you need our help, we got your back!

sesame
Member+
Posts: 8495
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ••የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! <የ እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም " 'ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ '

Post by sesame » 11 Feb 2021, 02:48

“ሰበር ዜና” ጠብቁ!!

by Tesfaye Gebreab

February 10, 2021

በህልሙ “ሰበር ዜና” ያየ የመጀመሪያው ጋዜጠኛ እና ደራሲ እንደማልሆን እርግጠኛ ነኝ። በህልም ያየሁትን ዜና እዚህ FB ላይ ለመጻፍ ግን ድፍረት አጥቻለሁ። በህልም ያየሁት እውነት እንደሆነ ግን ልቤ እና ትከሻዬ ነግረውኛል።

ስለዚህ በዚህ በያዝነው ወር ጆሮ የሚያቃጥል ዜና ሊሰማ እንደሚችል መጠበቅ ብልህነት ነው። ከባድ ዜና መስማት የማትችሉ ጆሯችሁ ውስጥ ጥጥ ብትወትፉ ኮርቶ ያዋጣችሁዋል!

ይህን የምጽፍላችሁ ምጽዋዕ ከተማ ማለትም (ኣብ ከተማ ምጽዋዕ – ኣብ ጥቓ ደንደስ ባሕሪ) ተቀምጬ ነው።

እኔ በህልም ያየሁትን “ሰበር ዜና” መገመት የሚችል ካለ፣ ወይም ልክ እንደኔ ማየት የቻለ ካለ በ’ውነቱ በአድናቆት ባርኔጣዬን በክብር አነሳለታለሁ።
I know what is in his mind. I too am expecting earth shattering (agame earth that is) breaking news about the death and capture of every Tigrayan thug. They have kept the information secret because they want the timing to coincide with Yekatit 11, to turn that day of Agame pride into a day of permanent shame. The Agames need to be humiliated for their own good. The Americans dropped two atomic bombs on Japan to emasculate them. What is not well known is the allies fire-bombed the German city Dresden killing over 25,000 Germans.


EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ••የጄኔራሉ ዳግማዊ ስህተት! <የ እነ ስዬ፣ እነ ጻድቃን፣ እነ ስዩም፣ እነ አባይ በትክክል ያቀዱትን፣ ያለሙትን፣ የተመኙትን የከሸፈ ህልም " 'ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ '

Post by EthioRedSea » 11 Feb 2021, 03:25

Tesfay Gebrab is leaking information. He is saying what Eritrea is planning for Ethiopia. Eritrea will kill amharas in mass when it is opportune. TPLF does not commit genocide because it is not part of their culture and Tigray will not allow them to do.

Post Reply