Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: TAYE DANDA'A የሸዋ ወረሞ ጎበና ባንዳዎች ተምሳሌት ነው። ታዬ ደንደአ የወያኔ ቅጥረኛ ሆኖ 42 ወድ የኦሮሞ ታጋዮችን ማስበላቱ ተረጋገጠ። መታሰሩ ራሱ የሴራው አካል ነበር።

Post by Za-Ilmaknun » 08 Feb 2021, 19:37

yaballo wrote:
08 Feb 2021, 19:14
INDEED .. HAAAY YE BANDAWOCH INA YE TELALAKIWOCH NEGER!

በሀሳብ ልዕልና ያልቻሉትን ጀግናውን የፖለቲካ ጠበብቱን ጃዋር መሀመድን ላሰረበት እና OMN ሚዲያን ላዘጋበት እንዲሁም የትግራይን ህዝብ ለጨፈጨፈላቸው ውለታ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ ሽልማት።



I know man..Taye Dende'a is losing it.. :mrgreen: He bites left and right big time.
"አንዳንዶቹ በሰው ድጋፍ ነው ከክፍላቸው የሚወጡት። በተለየ ደግሞ ዘግይተው የረሃብ አድማውን የተቀላቀሉት በጣም ከብዷቸዋል" ሲሉ ጠበቃው አቶ ሙለታ ተናግረዋል።

የእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ሃኪሞች "ምርመራ ካደረጉላቸው በኋላ ውሃ ካልወሰዱ አንዳንድ የሰውነት አካላቸው ሥራ ሊያቆም እንደሚችል ከነገሯቸው በኋላ ነው በግድ ውሃ እየወሰዱ ያሉት። ምግብ የሚባል ነገር አፋቸው ጋር እየደረሰ አይደለም" ሲሉ ጠበቃው ለቢቢሲ አስረድተዋል።"

Why are they starving themselves now? I mean isn't the current Government doing exactly what they wished to do if the were to get to power? Or they are unhappy that they were not satisfied with the extermination campaign that was checked before it got outta hand? Come on man! Why do you care about which Oromo is on the throne in as long as they do what is best for their people? :mrgreen:

Do you have portraits of those hungry prisoners? I kinda imagine how you could be depicting them :mrgreen:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: TAYE DANDA'A የሸዋ ወረሞ ጎበና ባንዳዎች ተምሳሌት ነው። ታዬ ደንደአ የወያኔ ቅጥረኛ ሆኖ 42 ወድ የኦሮሞ ታጋዮችን ማስበላቱ ተረጋገጠ። መታሰሩ ራሱ የሴራው አካል ነበር።

Post by Za-Ilmaknun » 08 Feb 2021, 20:01

yaballo wrote:
08 Feb 2021, 19:48
Ze-ilma-haadha-rawu ye weixo zinjero,

Here are some photos showing the current physical state of the shoa-woremo aka goobena "political prisoners" ...
:shock:





Ata Adheraw..lol Seriously that Shameless Abdissa is getting enormously big. He is just busy eating all day long or it seems so. Taye is a character. I kinda cracks me up every time he churns out his gibberish on FB. You have to admit tho, he is trying his level best. His girth is showing some growth after he stole that 2 million birr..kkkkkkkkkkkkkk Ohh man :lol: :lol:

On another note, Jawar and BeQe are the future leaders of your choice of politics. When the get outta prison, they will hopefully mature and know the tricks of the dangerous voodoo politics in the country. :mrgreen:

Stay cool ..Hadheraw... :roll:

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: TAYE DANDA'A የሸዋ ወረሞ ጎበና ባንዳዎች ተምሳሌት ነው። ታዬ ደንደአ የወያኔ ቅጥረኛ ሆኖ 42 ወድ የኦሮሞ ታጋዮችን ማስበላቱ ተረጋገጠ። መታሰሩ ራሱ የሴራው አካል ነበር።

Post by TGAA » 08 Feb 2021, 20:25

yaballo wrote:
08 Feb 2021, 18:52
BANDA! .. BANDA! ... TAYE DANDA'A የሸዋ ወረሞ ጎበና ባንዳዎች ተምሳሌት ነው። ታዬ ደንደአ የወያኔ ቅጥረኛ ሆኖ 42 ወድ የኦሮሞ ታጋዮችን ማስበላቱ ተረጋገጠ። መታሰሩ ራሱ የሴራው አካል ነበር።ሸዋ ኦሮሞዎች ነቀርሳዎች እያሉ ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ነፃ ይወጣል?

1) - ታዬ ደንደአ 40 ወድ የኦሮሞ ታጋዮችን ማስበላቱ ተረጋገጠ። 2) - የታዬ ደንደአ በወያኔ ደህንነት መታሰር ራሱ የሴራው አካል ነበር ተባለ። 3) - ሸዋ ኦሮሞዎች ነቀርሳዎች እያሉ ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ነፃ የመዉጣቱ ጉዳይ አጠያያቂ ሰለመሆኑ ከታዬ ደንዳአና ከጋሼ ኢትዮጵያ ሱስ ናት ለማ መገርሳ ባንዳነት መረዳቱ ቀላል ነበር። 4) - አይ የወረመዎች ነገር ሲያሳዝን! .. ሲያሳፍር!! .. አይይይይይይይ ... :oops: :oops: :oops:





አይይይይይሃ የ "ጋሼ ኢትዮጵያ ሱስ ናት" ለማ መገርሳ ባንዳነት! .. ዛሬ ላይ በሞት አፋፍ ላይ ስላሉት የኦሮሞ መሪዎች ድምጹን አጥፍቶ ያልተናገረ ከአብይ አህመድ እንዴት ነው የሚለየው? እንደ አንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቹህ! ማሞ ቂሎ በሀሳብ ልዕልና የሌለው የዘር ለማጥፋት ቀንና ሌሊት የሚሰራው 400 ኢትዮጵጵያዊያንን ያሳረድ አሸባሪ የፖለቲካ ደደብ ጃዋር መሀመድን ላሰረበት እና OMN የኢትዮጵያው (Radio Télévision Libre des Mille Collines የሩዋንዳው የዘር አጥፊ ሬድዮ ጣባያ አምሳለ ) ሚዲያን ላዘጋበት እንዲሁም የወያኔን ካንሰር ነቅሎ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ስላስወገድ ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለዋለው ውለታ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተሠጠ ሽልማት።




የታዬ ደንዳአ ዝክረ ባንዳነት ሲጋለጥ!

ወቅቱ 1996 ነው። አንድ ወጣት የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሰቦና የሆኑ 42 የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለትጥቅ ትግል ከፊንፍኔ በመመልመል በምስራቅ በኩል ካለው የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሰራዊት ጋር ለመቀላቀል በአንድ መኪና ይዟቸው በመጓዝ ድሬዳዋ ይደርሳሉ።

ድሬዳዋ ላይ ለምሳ እንደወረዱ ከተማሪዎቹ መካከል አንድ ሰው ሳይመለስ ቀረ። ያ ወጣቶቹን ለትጥቅ ትግል መልምሎ ወደ ጫካ ይዟቸው እያመራ የነበረው ጓዳቸው።
እነዚያ በእለቱ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለመቀላቀል የተመሙት 42 ተማሪዎች ምሳቸውን በልተው መኪናቸው ውስጥ እንደገቡ ሳያስቡት በመንግስት ሀይሎች ተከበው ሙሉ በሙሉ ወደ ፊንፍኔ ማእከላዊ እስር ቤት በር ተዘጋባቸው።

ያ 42 ጓዶቹን መልምሎ ወደ ጫካ ይዟቸው ሲያመራ የነበረውና ምሳ ላይ የተሰወረባቸው ሰው የዛሬው የብልጽግና አፈ ቀላጤው ታዬ ዳንደአ ነው ብል ማን ያምነኝ ይሆን???

በነገራችን ላይ የነዚያ የ42 ተማሪዎች መጨረሻ እስከ ዛሬም እንቆቅልሽ እንደሆነ ነው የቀረው። እኔ ዛሬም እጠይቃለሁ አቶ ታዬ ዳንደአ ልጆቻችንን ምንአደጋቹሀቸው??



12 ልጆች ከአሰላ ነበር ይዟቸዉ የሄደዉ፣ በወቅቱ አሰላ አንድ ወዳጃችን ቤት ነበር ለ 6 ቀናት እንዲያርፍ ያደረግነዉ። ታጋይ መስሎን በተማሪ አቅማችን 50 50 ብር አዋተን ሰተነዉ ነበር። እሄ ሰላይ!



PHOTO: የሸዋ-ኦሮሞ ጎበና ነቀርሳዎች እያሉ ሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ነፃ ይወጣል?





PHOTO: የታዬ ደንደአ በወያኔ ደህንነት መታሰር ራሱ የሴራው አካል ነበር ተባለ።






Post Reply