Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42466
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ልደቱ አያሌው የራሱን ጤንነት መምራት የማይችል አላዋቂ አገር ሊመራ የሚቃዥ ያይምሮ በሽተኛ

Post by Horus » 05 Feb 2021, 04:14

አሳፋሪዎች !!! እሱ የማይታከምባትን አገር ነው ሊገዛት የሚቃዠው !! አቤ ጉበኛው በሰይፈ ነበልባሉ ይህን የከብት እረኛ የሰው መሪ እንዴት ይሆናል? ብሎ ነበር !!!


experts
Member
Posts: 284
Joined: 26 Apr 2019, 10:55

Re: ልደቱ አያሌው የራሱን ጤንነት መምራት የማይችል አላዋቂ አገር ሊመራ የሚቃዥ ያይምሮ በሽተኛ

Post by experts » 05 Feb 2021, 11:13

መቸም ልደቱ የጎን ውጋትህ ነው። ብር አሁንና እንዳንተ አይነት መሃይም ልታጠፉት ያልቆፈራችሁት ድንጋይ የለም። እሱ ግን ገና ያበግናቹሃል። ምን አይተህ

Post Reply